Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

May 23, 2025May 23, 2025የውጭ ዜና

ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ተከለከለ

የትራምፕ አስተዳደር ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ያገደ ሲሆን ይህም ከአሜሪካ […]

May 22, 2025የውጭ ዜና

ካናዳ በሚሳዔል መቃወሚያ መርሃግብር ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር ለመጣመር ንግግር ላይ መሆኗ ተገለፀ።

አሜሪካ “ጎልደን ዶም” ስትል የሰየመችው እና የወደፊቱ የሚሳዔል መቃወሚያ የተባለውን ዲዛይን ፕሬዝደንት […]

May 22, 2025May 22, 2025የውጭ ዜና

በአሜሪካ ሁለት የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች ተገደሉ

በአሜሪካ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ሰራተኞች የሆኑ ሁለቱ ግለሰቦች በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የአይሁድ […]

May 22, 2025May 22, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ “ነጮችን እያሳደደች ነው” ሲሉ ራማፎሳን ወቀሱ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ “ነጮችን እያሳደደች ነው ” ሲሉ የአገሪቱን […]

May 22, 2025May 22, 2025የውጭ ዜና

ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።

የ2024/25 ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ቶተንሀም ማንችስተር ዩናይትድን 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነ። የቶተንሀምን […]

May 21, 2025May 21, 2025የውጭ ዜና

245 ሚሊዮን ዶላር የመዘበሩት የቀድሞው የኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር 10 ዓመት የጉልበት ስራ ተፈረደባቸው

245 ሚሊዮን ዶላር የመዘበሩት የቀድሞው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር በሙስና ወንጀል […]

May 21, 2025May 21, 2025የውጭ ዜና

የዓለም የጤና ጉባኤ ታሪካዊ ያለውን የወረርሽኝ በሽታዎች ስምምነት አጸደቀ።

ስምምነቱ የተደረሰው ትናንት በ 78 ተኛው የዓለም የጤና ጉባኤ የጸደቀው ለሦስት ዓመታት […]

May 21, 2025May 21, 2025የውጭ ዜና

ብሪታንያ በሩስያ ላይ ማዕቀቦች ጣለች።

ሩስያ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በዩክሬን ላይ በበርካታ ድሮኖች የታገዘ ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ […]

May 21, 2025May 21, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔትያናሁ ሃማስ ታጋቾችን በሙሉ ለቆ ትጥቁን የሚፈታ ከሆነ ሀገራቸው በጋዛ የጀመረችውን ዘመቻ ልታቆም እንደምትችል አስታወቁ።

ኔትያናሁ ይህን ያሉት እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ እና ካናዳ እስራኤል በጋዛ የጀመረችውን አዲሱን […]

May 21, 2025May 21, 2025የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በሶሪያ ላይ ተጥለው የነበሩ ማዕቀቦችን ማንሳቱን አስታወቀ።

ህብረቱ ከጦርነት ማግስት ላይ የምትገኘው ሶሪያ ማገገም እንድትችል በሚል ከዚህ ቀደም የጣላቸውን […]

Posts navigation

Previous 1 … 76 77 78 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.