Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

May 19, 2025May 19, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካዉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የካናዳዉ ጠቅላይ ሚኒስትር በሮም የንግድ ውይይት አደርገዋል፡፡

ስብሰባዉ ‹‹ፍትሃዊ የንግድ ፖሊሲዎችን›› ጨምሮ ‹‹በጋራ ፍላጎቶች እና ግቦች›› ላይ ያተኩራል ብሏል […]

May 19, 2025May 19, 2025የውጭ ዜና

ፑቲን ሩሲያ ብሔራዊ ጥቅምን ከማክበር ጋር በተያያዘ ከአሜሪካ ምላሽ እንደምትጠብቅ ገለጹ፡፡

ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አሜሪካውያን፣ እና የአሜሪካ መሪዎች የራሳቸው ብሄራዊ ጥቅም አላቸው፣ እኛም የነርሱን […]

May 16, 2025May 16, 2025የውጭ ዜና

ጦርነትና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች አድራሻቸው የሚጠፉ ሰዎች እየጨመሩ መምጣታቸዉን ተመድ አስታወቀ፡፡

የመንግስታቱ ድርጅት እንዳለው ጦርነቶችና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሚጠፉ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ […]

May 16, 2025May 16, 2025የውጭ ዜና

ቱርክ በጦርነት ለሚፈናቀሉ ሱዳናውያን ሴቶች የማገገሚያና የትምህርት ማዕከል መክፈቷ ተገለጸ፡፡

የማገገሚያ ተቋሙ በጦርነቱ ለተጎዱ ሴቶች፣ ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸውና የስነልቦና ቀውስ ለገጠማቸው ሴቶች […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በአንድ ምሽት ባደረሰችዉ ጥቃት 41 ፍልስጤማዊያን ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡

ጥቃቱ በመኖሪያ ቤቶች እና በጋዛ በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ላይ የደረሰ ነዉ፡፡ እንደ […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ አስፈላጊ ከሆነ በዩክሬን ድርድር ለመሳተፍ ግንቦት 8 ወደ ኢስታንቡል ለመሄድ ዝግጁ ነኝ አሉ

በመካከለኛው ምስራቅ የአራት ቀናት ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኢስታንቡል ለሰላም […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ የሚገኙ ፍልስጤማውያን ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች።

እስራኤል፤ ጦርነቱ ከተጀመረ አንስቶ ባልታየ መልኩ በጋዛ የሚገኙ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ፍልስጤማውያን […]

May 15, 2025May 15, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በሚጀምረው የሰላም ንግግር ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ቱርክ ኢስታምቡል ውስጥ በሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን የተመለከተ […]

May 14, 2025የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በፋይዘር ጌት የህግ ጉዳይ በሁሉም ክሶች መሸነፉ ተገለጸ፡፡

በኮቪድ-19 ክትባቶች ግዥ ላይ በኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት እና በፋይዘር ዋና ስራ አስፈፃሚ መካከል […]

May 13, 2025May 13, 2025የውጭ ዜና

በአይቮሪኮስት የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡

የተቃዋሚው ፓርቲ መሪው ቲዲጃኔ ቲያም ከፓርቲያቸው ሊቀመንበርነት መልቀቃቸውን ካሳወቁ በኋላ፤ በፕሬዝዳንትነት አይቮሪኮስትን […]

Posts navigation

Previous 1 … 77 78 79 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.