Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

February 27, 2025የውጭ ዜና

ተመድ በሱዳን ያለው ጦርነት መባባስ በሀገሪቱ መጠነ ሰፊ ረሀብ እንዲታይ እያደረገ ነው ሲል አስጠንቅቋል።

በሀገሪቱ 24.6 ሚሊየን ዜጎች ለከፍተኛ ረሃብ ተዳርገዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተናግሯል። […]

February 27, 2025February 27, 2025የውጭ ዜና

ዩክሬን ኔቶን ለመቀላቀል ያላትን ፍላጎት ትርሳው አሉ ትራምፕ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በነገው እለት ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በዋሽንግተን […]

February 27, 2025February 27, 2025የውጭ ዜና

ሃማስ የአራት ታጋቾችን አስከሬን ካስረከበ በኋላ እስራኤል የፍልስጤም እስረኞችን ፈታች።

ሃማስ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን እስረኞች ምትክ የአራት እስራኤላውያንን የጋዛ ታጋቾች አስከሬን አስረክቧል፡፡ […]

February 27, 2025የውጭ ዜና

በማይናማር እና በታይላንድ ማጎሪያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጲያውያ ስደተኞች ከፍተኛ ስጋት ላይ ናቸው፡፡

በማይናማር 7ሺህ በላይ የተለያዩ ዜጎች በተለያዩ ካምፓች ታግተው ይገኛሉ፡፡ በተለያዩ የውጪ የስራ […]

February 25, 2025February 25, 2025የውጭ ዜና

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ የተሻለ ጤንነት እንደታየባቸዉ ቫቲካን ዛሬ አስታወቀ።

በከፍተኛ የሳምባ ምች ሕመም ሆስፒታል በህክምና ላይ የሚገኙት፤ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን […]

February 21, 2025የውጭ ዜና

ለጋዛ ተፈናቃይ ዜጎች የሚዉሉ15 ተንቀሳቃሽ ቤቶች ወደ ጋዛ እያመሩ ነዉ ተባለ።

በጋዛዉ ጦርነት ምክንያት ወደ ሩብ ሚሊየን የሚጠጉ ቤቶች እንደወደሙ ተመድ ግምቱን አስቀምጧል። […]

February 21, 2025February 21, 2025የውጭ ዜና

ከጋዛ የተላከዉ አስከሬን የሺሪ ቢባስ አይደለም ሲል የእስራኤል መከላከያ ገለጸ፡፡

ወደ እስራኤል የተላከዉ አስከሬን ከምርመራ በኋላ የሺሪ ቢባስ አለመሆኑ ከተገለጸ በኋላ፤ እስራኤል […]

February 20, 2025የውጭ ዜና

በሐማስ ታግተው የተገደሉ አራት ዜጎቿን አስከሬን እስራኤል ተቀበለች

ሃማስ እ.ኤ.አ. ጥቅምት 7 2023 በእስራኤል ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ካገታቸው በኋላ […]

February 20, 2025February 20, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት “አምባገነን” ሲሉ ዘለፉ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን “አምባገነን” ብለው መጥራታቸው የሁለቱን መሪዎች […]

February 18, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ አዉሮፓን እያንቀጠቀጡ ነዉ

ብረሰልስ ተጨንቃለች፤ ኬቭም ግራ ተጋብታለች ፤ለንደን ፤ፓሪስና በርሊንም ሳንዘጋጅ ተበላን እያሉ ነዉአዉሮፓና […]

Posts navigation

Previous 1 … 91 92 93 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.