የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ ግብር ሀሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም በድሬደዋ ከተማ ይደረጋል።

በእለቱ በ7 ዘርፍ የአመቱ ኮከቦች ይሸለማሉ ፤ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ይደረጋል።

መርሃ ግብሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጪ የ2017 ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሚጀመርባት የበረሀዋ ንግስት ድሬደዋ የሚደረግ ይሆናል።

በጋዲሳ መገርሳ

መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *