ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓልን ለማክበር ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በመሆን
ወደ ቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ማቅናታቸዉ ተነግሯል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩና ልዑካኑ ድሬዳዋ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ጳጳስን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተብለዋቸዋል፡፡
ታኀሣሥ 17 ቀን 2017 ዓ.ም
