የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ በነዳጅ በበለጸገው ሪቨርስ ግዛት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል፡፡
የግዛቱዋን አስተዳዳሪ እና ምክትላቸውን ለስድስት ወራት ከስራ ማገዳቸው ተዘግቧል፡፡
ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት በግዛቱ ታጣቂዎች የነዳጅ ቱቡዎችን ሲቀብሩና የግዛቱ ደህንነት አደጋ ላይ ሲወድቅ አስተዳዳሪዎቹ ምንም አይነት እርምጃ እንዳልወሰዱ ሪፖርቶች እንደደረሱዋቸው ገልጸዋል፡፡
በዚህም ግዛቱ ወደ አደገኛ ሆኒታ ውስጥ ሲገባ ዝም ብለን ልንመለከት አንችልም ብለዋል፡፡
ጠበቆችና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት የፕሬዝዳንቱ እርምጃ ህጋዊነትን የተከተለ አይደለም ሲሉ ተችተዋል፡፡
በናይጄሪያ የነዳጅ ድፍድፍ ማውጫ አካባቢዎች ላይ ከፍንዳታዎች ጀምሮ በታጣቂዎች በሚፈጸሙ ጥቃቶች እየተለመዱ መተዋል በዚህም በአግባበሩ ስራዎች እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆኗል መባሉን ስራቸውን ለመስራት ኤፒ ኒውስ ዘግቧል፡፡
ገነነ ብርሃኑ
መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም
