መተግበሪያው በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት እና ፋስት ፔይ ስምምነት መሠረት የጎለበተ ነው።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ፍፁም አረጋ መተግበሪያው የገቢ ማሰባሰቢያ ጥረቶችን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
የህዳሴ ግድብ ግንባታ 98 በመቶ የደረሠ ሲሆን ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ሚያዚያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም
