አሜሪካ በፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የጋዛ ተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገች By Ethio AdminJune 5, 2025June 5, 2025የውጭ ዜና ዩናይትድ ስቴትስ በጋዛ “ቅድመ ሁኔታ የሌለው እና ቋሚ” የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቀውን የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ረቂቅ ውሳኔ ሽራለች። በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ውሳኔው የሰላም ስምምነት ለማምጣት የሚደረገውን “ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ያስተጓጉላል” ብለዋል። ሰነዱ በሌሎች 14 አባላት ድጋፍ አግኝቷል። ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም