አርሰናል ከተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ ጋር አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ ። By ethiofmAdminJuly 16, 2025July 16, 2025ስፖርት በሚቀጥልው የውድድር አመት ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ታዳጊው ተጨዋች ወደ ቼልሲ ሊዘዋዋር እንደሚችል በስፋት ሲዘገብ ቆይቶል። የእንግሊዝ ከ21 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኢንተርናሽናል ተጨዋች የሆነው ኢታን ንዋኔሪ በአርሰናል ቤት 37 ጨዋታዎች አድርጎ 9 ጎሎችን የስቆጠረ ሲሆን በሚቀጥሉት ቀናቶች ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቀ ይጠበቃል። ኤርሚያስ ገረመዉ ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም