ግራኒት ዣካ ወደ ፕርሚየር ሊግ ሊመለስ ነው።

ለ7 አመታት በሰሜን ለንደኑ ክለብ የቆየው ግራኒት ዣካ ዳግም ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊመለስ ነው።

የ32 አመቱን ሲውዘርላንዳዊ አማካይን የማስፈረም ፍላጎት ያሳየው እንደገና ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተመለሰው ሰንደርላንድ ነው።

ያለፉትን ሁለት አመታት በጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን ያሳለፈው አማካዩ ከ ሰንደርላንድ ውጪ በሌሎች ክለቦችም ፈላጊዎቹ ሆነው ብቅ ብለዋል።

ሀሚድ አብደላ

ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *