በመዲናዋ የሞተር ሳይክል አገልግሎት ይቋረጣል፡፡

ለኢሬቻ በአል አከባበር የመንገድ ትራንስፓርት ደህንነት ሲባል አገልግሎቱ ከ ነገ ማለትም ከመስከረም 23 ቀን 2018 ከ 5 ሰዓት በኋላ እስከ ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2018 ምሽት 12 ድረስ አገልግሎቱ ይቋረጣል ሲል የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ አስታውቋል፡፡

መስከረም 22/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *