ሩበን አሞሪም የፕርሚየር ሊጉ ምርጥ ተባለ!

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊግ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመረጠ።

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥቅምት ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን መመረጥ ችለዋል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቀያይ ሴጣኖቹን እየመሩ በወሩ ያደረጓቸውን ሶስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አሸንፈዋል።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *