የአውሮፓ ህብረት የኢራን አብዮታዊ ጠባቂ ጦርን በሽብርተኝነት ሊመዘግብ መሆኑን አሳወቀ

የአውሮፓ ህብረት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂ ጦርን በሽብርተኛ ድርጅቶች ዝርዝር ውስጥ ሊያካትት እንደሚችል የህብረቱ የውጭ ፖሊሲ ሃላፊ ካጃ ካላስ አሳውቀዋል።

ካላስ ይህንን የተናገሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ከመካሄዱ ቀደም ብሎ ነው።

‹‹በኢራን ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን እየጣልን ነው፥ እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ጦርንም በሽብርተኝነት ዝርዝር ውስጥ እናስገባዋለን ብዬ እጠብቃለሁ››ሲሉ መናገራቸዉን ሮይተርስ ነዉ የዘገበዉ፡፡

ሀና ሰይፉ

ጥር 21/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *