10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት

ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረበውይይቱ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ታድመዋል፡፡

መድረኩ በአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የትብብር ማዕቀፍ ትግበራ ሂደት፣ በሰላም እና ደህንነት እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሏል።

ግንቦት 05/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *