1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል “የፍትሑ ነብይ” በሚል መሪ ቃል ይከበራል

1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ የመውሊድ በዓል በመጭው ማክሰኞ በመላው ሀገራችን በድምቀት እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ::

ምክር ቤቱ በመግለጫውም፤ ለመላው ህዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ ሲል ምክር ቤቱ መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

ጠቅላይ ምክር ቤቱ የበዓሉን መከበር አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ ሕዝበ ሙስሊሙ የልደት በዓሉን ሲያከብር የነቢዩ ሙሐመድን የበጎነት፣ የፍትሕ እና የሕይወት ፈለግ በመከተል ሊሆን እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል

ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *