የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስንታየሁ ማሞ እንደገለጹት፤ ለአገልግሎቱ አስፈላጊ የሆኑ የመሰረተ ልማት፣ የበጀትና የመጋቢ እናቶች የጤና ምርመራ ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል።
የተማሪዎችን ውጤት ከማሻሻሉም በላይ ማርፈድንና ከትምህርት ገበታ መቅረትን ቀንሷል።
የወላጆችን የኢኮኖሚ ጫና ያቃለለ ሲሆን ከ4 ሺህ እስከ 6 ሺህ ለሚደርሱ እናቶች ደግሞ የስራ እድል ፈጥሯል።
የምገባ ሂደቱን የሚያጋጥመውን የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም የባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ አስተላልፏል።
መስከረም 8/2019 ዓ.ም
በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከ1 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን የምገባ መርሃ-ግብር ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ምገባ ኤጀንሲ ገለጸ።
