የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ By Ethio AdminDecember 30, 2024December 30, 2024የውጭ ዜና አሜሪካን ከ1976 እሰከ 1980 ድረስ በፕሬዚዳንትነት የመሩት ጂሚ ካርተር ማረፋቸው ተሰምቷል ። ካርተር ህይወታቸው ያለፈው በ100 ዓመታቸው መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል ። ጂሚ ካርተር በስልጣን ላይ እያሉ በእስራኤልና በግብፅ መካከል የካምፕ ዴቪዱ ስምምነቱ አንዲፈረም ያደረጉ ናቸው ። በዚህም በ2002 የሠላም ኖቤል ተሸላሚ መሆናቸው የሚታወስ ነው። አባቱ መረቀ ታኀሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም