አርሰናል ከተጨዋቹ ኢታን ንዋኔሪ ጋር  አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ ።

በሚቀጥልው የውድድር አመት ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ታዳጊው ተጨዋች ወደ ቼልሲ ሊዘዋዋር እንደሚችል በስፋት  ሲዘገብ ቆይቶል።

የእንግሊዝ ከ21 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኢንተርናሽናል ተጨዋች የሆነው ኢታን ንዋኔሪ  በአርሰናል ቤት 37 ጨዋታዎች አድርጎ 9 ጎሎችን የስቆጠረ ሲሆን በሚቀጥሉት ቀናቶች ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቀ ይጠበቃል።

ኤርሚያስ ገረመዉ

ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *