በመዲናዋ የሞተር ሳይክል አገልግሎት ይቋረጣል፡፡ By ethiofmAdminOctober 2, 2025October 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና ለኢሬቻ በአል አከባበር የመንገድ ትራንስፓርት ደህንነት ሲባል አገልግሎቱ ከ ነገ ማለትም ከመስከረም 23 ቀን 2018 ከ 5 ሰዓት በኋላ እስከ ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2018 ምሽት 12 ድረስ አገልግሎቱ ይቋረጣል ሲል የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም