10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት By Ethio AdminMay 13, 2026May 13, 2026የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረበውይይቱ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ታድመዋል፡፡ መድረኩ በአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የትብብር ማዕቀፍ ትግበራ ሂደት፣ በሰላም እና ደህንነት እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሏል።ግንቦት 05/2018 ዓ.ም