Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 12, 2025June 12, 2025የውጭ ዜና

ከ240 በላይ ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው የህንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

በህንድ አህመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኝ የመኖሪያ አካባቢ ላይ አንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ ብቸኛ የሆነዉ የልብ ህክምና ማሽን ለልብ ማዕከል ተረከበ።

ነዋሪነቷን በሰሜን አሜሪካ ያደረገችዉ ጋዜጠኛ ህይወት ታደሰ የኢትዮጵያ የልብ ህክምና ማዕከልን ለ5 […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 5 አመት በፊት የፋይናንስ ጉድለት የተገኘባቸዉ ተቋማት ያልመለሱት ብር የሁለት ክልሎች በጀትን መሸፈን የሚችል ነዉ ተባለ

ይህ የተባለዉ በትናንትናው እለት በህዝብ  ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ተስፋዬ ንዋይን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾመዋል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 36ኛ መደበኛ ጉባዔ […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ህገወጥ የኮቴ ክፍያዎችን የሚያስቀር ስርዓት ይዘረጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )ህገወጥ የኮቴ ክፍያዎችን ለማስቀረት ክፍያ የሌለበት ይልቁንም […]

June 12, 2025June 12, 2025የውጭ ዜና

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከአሜሪካ ጋር ያደረገችው የማዕድን ስምምነት በሃገሪቱ ላይ ዘላቂ ሰላም ላያመጣ ይችላል ተብሏል

ኮንጎ ባለፉት አመታት ከገጠሟት አስከፊ ቀውሶች የእርስበርስ ጦርነት አንዱ ነው፡፡ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ […]

June 12, 2025June 12, 2025የውጭ ዜና

ማርኮ ሩቢዮ አሜሪካዊያን ከሞስኮ ጋር ገንቢ ግንኙነት ለማድረግ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል፡፡

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያውያንን በሩሲያ ቀን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። የዩናይትድ […]

June 12, 2025June 12, 2025የውጭ ዜና

ማርኮ ሩቢዮ አሜሪካዊያን ከሞስኮ ጋር ገንቢ ግንኙነት ለማድረግ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል፡፡

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያውያንን በሩሲያ ቀን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። የዩናይትድ […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የዳሰነች ወረዳ 66 በመቶ የቆዳ ስፋት በቱርካና ሀይቅ ተጥለቅልቋል ተባለ

ሀይቁ በስምንት አመት ጊዜ ዉስጥ 65 ኪ.ሜ ተጉዞ አሁን ላይ በወረዳዉ ዋና […]

June 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) የተያዙ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱን አስታወቀ።

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን ባወጡት መግለጫ እስከ […]

Posts navigation

Previous 1 … 116 117 118 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.