Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ የደረጃ “ሀ” እና  ደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ውስጥ  55ሺህ የሚሆኑት  ነገዴዎች በቁርጥ ግብር ሲስተናገዱ እንደነበር  ተገለፀ ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ካሉ የሂሳብ መዝገብ እንዲዙ ከሚገደዱ  ከ1 መቶ 1 […]

May 9, 2025May 9, 2025የውጭ ዜና

ፓኪስታን ሦስት የጦር ሰፈሮቼ ጥቃት ላይ አድርሳለች ስትል ሕንድ ብትከስም ኢዝላማባድ ግን ውንጀላውን ውድቅ አድርጋለች።

ፓኪስታን ሦስት የጦር ሰፈሮቼ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት አድርሳለች […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ ተፎካካሪነታቸው መዳከሙን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠንካራ ተፎካካሪነት ይልቅ ወደ ግልና ቡድን ግንባታ ዝቅ ብለዋል ሲል […]

May 9, 2025May 9, 2025የውጭ ዜና

ሩሲያ ሙሉ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ዩክሬን በማንኛውም መልኩ ለውይይት ዝግጁ ነች ሲሉ ዘለንስኪ ለትራምፕ ተናገሩ፡፡

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሩሲያ ጦርነቱን ለማቆም ያላትን ቁርጠኝነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የተኩስ አቁም […]

May 8, 2025May 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በጡት ካንሰር ህክምና ዙሪያ የስልጠና ንቅናቄ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጻ ፡፡

ንቅናቄዉን የዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር […]

May 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከመቶ ሺህ በላይ ህብረት ስራ ማህበራት ቢኖሩም ውጤታማ አለመሆናቸዉ ተገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ ወደ 1 መቶ 10 ሺህ የሚጠጉ ህብረት ስራ ማህበራት ቢኖሩም እንደ […]

May 8, 2025May 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በፀጥታ ችግር ምክንያት የነዳጅ አቅርቦት እጥረት መከሰቱን የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ ገለፀ።

በክልሉ በባለፉት ሁለት ወዲህ እየተፈጠረ ያለዉ አለመረጋጋት ለእጥረቱ መከሰት እንደምክንያት ተቀምጧል። በአማራ […]

May 8, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተነግሯል

የሩሲያ እና የቻይና መንግስታት ሰፊ የሁለትዮሽ ስምምነቶችን በመተግበር ላይ ይገኛሉ – ብለዋል […]

May 8, 2025May 8, 2025የውጭ ዜና

የማሊ ወታደራዊ መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ገደበ፡፡

ከቀናት በፊት በከተማዋ ከተደረገዉ ሰልፍ በኋላ፤ ወታደራዊው መንግስት ‹‹ወደ ፊት እስከምናሳዉቅ ድረስ›› […]

May 8, 2025May 8, 2025የውጭ ዜና

ህንድና ፓኪስታን ለዘላቂ ሰላም በጋራ እንዲሰሩ አሜሪካ አሳሰበች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደገለጹት አሜሪካ በህንድና ፓኪስታን መሃል የተፈጠረውን […]

Posts navigation

Previous 1 … 128 129 130 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.