Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 12, 2025የውጭ ዜና

በጋዛ ከ65ሺህ በላይ ህጻናት በከፍተኛ ረሃብ ምክንያት ለሞት የተጋለጡ ናቸዉ ተባለ፡፡

የጋዛ መንግስት በጋዛ ሰርጥ ከ65 ሺህ በላይ ህጻናትን ህይወት እያሰጋ ያለ የረሃብ […]

May 12, 2025May 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአፋር ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቱን ማግኘት እንዳልቻለ ገለፀ።

ምክር ቤቱ በሰሜኑ ጦርነት በክልሉ የደረሰዉን ዉድመት ተከትሎ የንግዱን ማህበረሰብ ህልዉና መመለስ […]

May 12, 2025May 12, 2025ጤና

በአገራችን ጭንቀት እና ድባቴ ከፍተኛዉን የአዕምሮ ህመም ድርሻ ይወስዳሉ ተባለ፡፡

በየመንገዱ የምናያቸዉ እና ጽኑ የአዕምሮ ህመም የሚስተዋልባቸዉ ሰዎች ቁጥር ከ1በመቶ በታች መሆኑንም […]

May 12, 2025May 12, 2025የውጭ ዜና

ሃማስ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ከተነጋገረ በኋላ በጋዛ የሚገኘውን የመጨረሻውን አሜሪካዊ ታጋች እንደሚፈታ አስታወቀ

ቡድኑ የመጨረሻውን የተኩስ አቁም ስምምነት እና የእስረኞች መለዋወጥ ላይ ያተኮረ አፋጣኝ እና […]

May 12, 2025May 12, 2025ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ የ2017 የውድድር አመት ትናንት በሀዋሰ ከተማ ፍፃሜውን አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ያሳካውን ዋንጫ በይፋ ተረክቧል። […]

May 12, 2025May 12, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ ከቻይና ጋር ባካሄደችው የንግድ ድርድር “ስምምነት” ላይ መድረሷን ገለፀች

ቻይና እና አሜሪካ በስዊዘርላንድስ ባደረጉት ድርድር ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የተሻለ መግባባት […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተከሰተው ፅኑ የአዕምሮ ህመም (ሳይኮሲስ) ጥናት መካሄድ ጀመረ።

በአገራችን የተመረጡ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ ጥናቱ እንደሚካሄድ ተገልጿል።በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና […]

May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሰው ሰራሽ አስተውሎት በአገሪቱ ለመጠቀም እንዲቻል የመረጃ ማግኘት ፖሊሲ እንቅፋት ነው ተባለ።

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በአገሪቷ በአግባቡ በመተግበር መጠቀም እንዲቻል የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የእዉቁ ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ ማሩ ስርአተ ቀብር በዛሬዉ ዕለት በስዊድን ሀገር ተፈፅሞ።

በኢትዮጵያ በልብ ህክምና ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነዉን የልብ ህክምና ሆስፒታል ያቋቋሙት ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ […]

May 9, 2025May 9, 2025የውጭ ዜና

ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሽልማት ማበርከቱዋ ተገለጸ

ሩሲያ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ገብተው ላበረከቱት አገልግሎት ሽልማት መስጠቷ ተገለጸ፡፡ የሩሲያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 127 128 129 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.