Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

September 2, 2026September 2, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በበዓል ሰሞን የሚታየውን ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ጥብቅ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ የንግድ ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንደገለፁት የበዓል ገበያን […]

September 2, 2026September 2, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከግል ዘርፉ ጋር በመቀናጀት የአሰራር ስታንዳርዶችን እያሻሻለ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የግንባታ ዘርፉን አሰራር ዘመናዊ ለማድረግ ከግል ባለድርሻ አካላት ጋር […]

September 1, 2026September 1, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3.7 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለዘመን መለወጫ በአል እንደሚቀርብ  የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ  የመጪዉ የአዲስ አመት በአል አስመልክቶ የበዓሉን የገበያ አቅርቦትና […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

በኔፓል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 በላይ መድረሱ ተገለጸ

በኔፓል በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 1,003 መድረሱን የአገሪቱ የአደጋ ስጋት […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

የሮቦት ማፅጃ ካሜራን በመጠቀም ሚስጥራዊ ምስል የቀረፀው የታይዋን ዜጋ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

​አንድ የታይዋን ዜጋ የባለቤቱን ሌላ የፍቅር ግንኙነት በሮቦት የቤት ማፅጃ ካሜራ አማካኝነት […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

በሶሪያ ሱዌዳ ግዛት በተቀሰቀሰ ግጭት 10 የመንግስት የጸጥታ አባላት ቆሰሉ

በደቡባዊ ሶሪያ፣ አብዛኛው ነዋሪ የድሩዝ ማህበረሰብ በሆነባት ሱዌዳ ግዛት፣ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

በኔፓል በጭቃ በተሞሉ ዋሻዎች ዉስጥ ይገኛሉ የተባሉ ከ6መቶ በላይ ሠራተኞችን ለማዳን አደገኛ የፍለጋ ሥራ እየተከናወነ ነው

በኔፓል ትሪሹሊ ወንዝ ዳርቻ በተቆፈሩ እና በጭቃ በተሞሉ ረጅም ዋሻዎች ውስጥ ተቀርቅረዋል […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

ቴህራን በቂ የውጭ ምንዛሬ አላት ሲሉ የኢራን ማዕከላዊ ባንክ ገዢ ለትራምፕ ተናገሩ

ማዕከላዊ ባንኩ 2 ቢሊየን ዶላር ወደ ምንዛሬ ገበያው ለማስገባት ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ […]

September 1, 2026September 1, 2026የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገርሸቱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ

ከሳምንታት አንጻራዊ ሰላም በኋላ፤ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተጀመረው አዲስ ወታደራዊ […]

September 1, 2026September 1, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዝ ልማት በኩል 2መቶ95 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን ገለፀ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉን የአምስት ዓመታት የልማትና የሪፎርም ጉዞን የሚገመግምበት እና የቀጣይ […]

Posts navigation

Previous 1 … 12 13 14 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.