Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 14, 2024November 14, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በማውጣት የጨፌ ቆንቦዬ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፈያ ፕሮጀከት በዛሬው እለት አስመረቀ

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ የጨፌ ቆንቦዬ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፈያ ፕሮጀከት ዛሬ […]

November 13, 2024የውጭ ዜና

አንድ ግለሰብ በደቡባዊ ቻይና በፈጸመው የመኪና ጥቃት ቢያንስ 35 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በደቡባዊ ቻይና በተፈጸመ የመኪና ጥቃት ቢያንስ 35 ሰዎች ተገደሉ። በአገሪቱ ባለፉት አሥርት […]

November 13, 2024November 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የፍጆታ ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ […]

November 13, 2024November 13, 2024ስፖርት

ነገ ማለዳ ወደ ኪንሻሳ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሀገር ቤት ልምምዳቸውን አጠናቀዋል።

ከታንዛንያ እና ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ላለበት የመጨረሻ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ብሔራዊ […]

November 13, 2024November 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በባቱ ከተማ የመጀመሪ ያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገንብቶ ለማህበረሰቡ አስረከበ

የመጠጥ አምራች ድርጅት ቢጂአይ ኢትዮጵያ፣ በባቱ (ዝዋይ)ከተማ ያስገነባውን “የአባ ገዳ የመጀመሪያ ደረጃ […]

November 13, 2024November 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በሳምንት ከሶስት ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ይያዛሉ ተባለ፡፡

በክልሉ በተለያየ ጊዜ የሚከሰት ጎርፍ ለወባ ወረርሺኝ ተጋላጭ እንዲሆኑ አድርጓል መባሉንም ሰምተናል፡፡ […]

November 13, 2024November 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከ3 ሺህ 5 መቶ በላይ ዜጎች የአይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና አግኝተዋል ተባለ

የኢትዮጵያ አይን ባንክ ከተመሰረተበት ጊዜ እስካሁን ድረስ ከ3 ሺህ 5 መቶ በላይ […]

November 13, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በካፒታል ገበያውን እና በኢንቨስትመንቱ ዙሪያ የተሻለ አቅም ለመፍጠር ያለመ አለም አቀፍ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ይህ አለም አቀፍ ጉባኤም ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። […]

November 13, 2024November 13, 2024የውጭ ዜና

ኤለን መስክ የመንግሥትን ብቃት የሚገመግም መስሪያ ቤት ኃላፊነት ሹመት ተሰጠው

የተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ የጀርባ አጥንት የሆነው ቢሊየነሩ ኤለን መስክ […]

November 12, 2024November 12, 2024ስፖርት

ቪሳም ቤን ዬደር በጾታዊ ጥቃት ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ በኋላ የታገደ ቅጣት ተቀብሏል።

የቀድሞው የሞናኮ አጥቂ በኒስ ፍርድ ቤት ቀርቦ በተሽከርካሪ ተሳፍሮ ሳለ የፆታዊ ጥቃት […]

Posts navigation

Previous 1 … 216 217 218 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.