በኢትዮጵያ ያለፉት አምስት ዓመታት የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ17 ሚሊዮን ወደ 65 ሚሊዮን እንዲሁም የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ከ51 ሚሊዮን በላይ ማደጉ ተገለጸ።

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ የ50 ዓመት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጉዞ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር […]