በመዲናዋ ከ 10 ሺህ በላይ ህገወጥ ማስታወቂያዎች እንዲነሱ ተደርጓል ተባለህገወጥ የዉጪ ማስታወቂያዎች የመለጠፍ ድርጊት የህግ ተጠያቂነቱም እስከ ህትመት ቤቶች ድረስ የሚደርስ እየሆነ መገኘቱን ሰምተናል።

በተለይም በዋና መንገዶች ላይ በህገወጥ መንገድ ማስታወቂያ የመለጠፍ ድርጊትን በካሜራ በታገዘ መልኩ […]