Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 11, 2026May 11, 2026የውጭ ዜና

ቤጂንግ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሺ ጂንፒንግ ጋር ለመገናኘት በዚህ ሳምንት ወደ ቻይና እንደሚያቀኑ አረጋግጣለች።

ከግንቦት 5 እስከ 7 የሚቆየው ይህ ጉብኝት፣ በአስር አመታት ውስጥ አንድ የአሜሪካ […]

May 11, 2026May 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከIMF ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር […]

May 8, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሚያዝያ ወር የዋጋ ግሽበት በ11.7 በመቶ ተመዘገበ፤ ከመጋቢት ወር ጋር ሲነፃፀር የ2.3 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል

በኢትዮጵያ የሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 11.7 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን […]

May 8, 2026May 8, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአሽከርካሪዎች ብቃት መመዘኛ ዲጂታል ሥርዓት ወደ ሥራ ሊገባ ነው

የብቃት መመዘኛውን በዲጂታል ሥርዓት ለማከናወን የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ተዘጋጅቶ መጠናቀቁን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ […]

May 8, 2026May 8, 2026የውጭ ዜና

ወንጀል የፈጸሙ ስደተኞችን ማባረር የትራምፕ ሁለተኛው ተወዳጅ ፖሊሲ ሆነ

በአሜሪካ የተካሄደ አዲስ የህዝብ አስተያየት ጥናት፤ ወንጀል የፈጸሙ ህገ-ወጥ ስደተኞችን ከአገር ማባረር […]

May 8, 2026May 8, 2026የውጭ ዜና

የኢራን ጦርነት  ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያዎች እና ባንኮች በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ እንዲያጋብሱ እያደረገ ነው

በኢራን ውስጥ እየተካሄደ ያለው የዩኤስ-እስራኤል ጦርነት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቤተሰቦች […]

May 8, 2026May 8, 2026የውጭ ዜና

በማሊ በተፈጸሙ ሁለት ጥቃቶች ከ30 በላይ ንጹሃን መገደላቸዉ ተገለጸ

በማዕከላዊ ማሊ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አላቸዉ የተባሉ የሽብር ቡድኖች አድርሰዉታል በተባሉ ሁለት […]

May 7, 2026May 7, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር […]

May 7, 2026የውጭ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሆርሙዝ ወሽመጥ ምንም ዓይነት መርከብ አላለፈም

ይህ የእንቅስቃሴ መቋረጥ የመጣው በቻይና እና በፈረንሳይ መርከቦች ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት እና […]

May 7, 2026May 7, 2026የውጭ ዜና

ሩቢዮ ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር ለመገናኘት ቫቲካን ገቡ

በሊቀ ጳጳሱ እና በሩቢዮ መካከል የሚደረገው ዝግ ስብሰባ ለግማሽ ሰዓት ይቆያል ተብሎ […]

Posts navigation

Previous 1 … 59 60 61 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.