Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ አምስት ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከላት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።

እነዚህ ማዕከላት ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በ13.7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ናቸው። […]

May 4, 2026May 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በግል ድርጅቶች ዉስጥ አነስተኛ መዋጮ እየተሰበሰበ፤ ከፍተኛ የጡረታ አበል እየተወሰነ መሆኑ የጡረታ ፈንዱን ዘላቂነት ስጋት ዉስጥ ጥሏል ተባለ

አንዳንድ ድርጅቶች ባልተገባ መንገድ ደሞዝን አሳንሶ በማሳወቅ የሚከፈል የጡረታ መዋጮ በአሰባሰብ ሂደቱ […]

May 4, 2026May 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ5 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም ደንበኞች ወደ ዘመናዊ የቆጣሪ ሥርዓት ለማሸጋገር ማቀዱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ዘመናዊ ያልሆኑ (ሜካኒካል) ቆጣሪ የሚጠቀሙ 4.64 ሚሊዮን […]

April 29, 2026April 29, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትሕ ሚኒስቴር ለመቂዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር የመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት […]

April 29, 2026April 29, 2026የውጭ ዜና

በደቡብ ሱዳን 7.8 ሚሊዮን ሕዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡ ተገለጸ

በደቡብ ሱዳን እየተባባሰ የመጣው ግጭትና መፈናቀል ያስከተለውን ሰብአዊ ቀውስ ተከትሎ፣ ከሀገሪቱ ሕዝብ […]

April 29, 2026April 29, 2026የውጭ ዜና

የዩክሬን ባህር ኃይል የሩሲያን የነዳጅ ጫኝ መርከብ በድሮን መታ

የዩክሬን የባህር ኃይል ማዕቀብ የተጣለበትን የሩሲያ የነዳጅ ጫኝ መርከብ በጥቁር ባህር ላይ […]

April 29, 2026April 29, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ክፍያን እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ የጊዜ ገደብ ተከፋፍሎ መክፈል የሚያስችል አዲስ አሰራር ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ለማስገባት የአንድ ጊዜ ክፍያ መፈጸም ለሚከብዳቸው ዜጎች፣ […]

April 29, 2026የውጭ ዜና

ጄምስ ኮሚ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የግድያ ዛቻ ሰንዝረዋል በሚል ተከሰሱ

የቀድሞው የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሚ፥ “86-47” የሚል የቁጥር ምልክት ያለበትን የባህር ዛጎሎች […]

April 29, 2026April 29, 2026የውጭ ዜና

በትራምፕ እና በለንደን መካከል ያለው ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ መያዙ ተነገረ

የብሪታንያው ንጉሥ ቻርልስ በዋሽንግተን እያደረጉት ያለው ይፋዊ ጉብኝት በሁለቱ አገራት መካከል የሻከረውን […]

April 29, 2026April 29, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ እያስከተለ ያለው ቀውስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ላይ ጉዳት ማስከተሉ ይፋ ተደርጓል፡፡

በኢትዮጵያ እስከ 2025 አጋማሽ ድረስ ብቻ ከ3.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል […]

Posts navigation

Previous 1 … 61 62 63 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.