ከዛሬ 18 አመት በፊት የቅዱስ ላሊበላን አብያተ ክርስትያናት ጉዳት ለመቀነስ በሚል የተሰራ የብረት መጠለያ ቅርሱን አደጋ ላይ መጣሉ ቢነገርም፤ የቱሪዝም ሚኒስቴር የብረት መጠለያዉ ቅርሱን ጉዳት ላይ እንደማይጥል ተረጋግጧል አለ

ይህ የብረት መጠለያ በ2000 አ.ም በቤተ መድሃኒያለም እና ቤተ ማርያም ለአምስት አመት […]