Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 10, 2024January 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ ከሶማሊላንድጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ተቋሙ “ተልእኮውን ለማሳካት የሚያስችል እድል የተገኘበት ነው” ሲል የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ገለፀ።

ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት የሚያስችላትን እድል ያገኘችበት ነው የተባለው ከሶማሌ ላንድ ጋር […]

January 10, 2024January 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ […]

January 10, 2024January 10, 2024የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቁጣ በርትቶባቸዋል፡፡

አሜሪካዊያን በፕሬዝዳንታቸው ላይ ከፍተኛ ቁጣ በማሰማት ላይ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአስተዳደራቸው […]

January 10, 2024January 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ደብዳቤ ጽፋል፡፡

ቦርዱ በክልሉ ለሚገኙ ሶስት መስራቤቶች ማብራርያ እንዲሰጠው ደብዳቤ መጻፉ ታውቋል፡፡ የብሄራዊ ምርጫ […]

January 10, 2024January 10, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት እና የሶማሊላንድ የፈረሙት የመግባቢ ሰነድ በቀጠናው የውጥረት መንገስ ምክኒያት እንዳይሆን ያሰጋል አለ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፡፡

በአካባቢው ያሉት ሁሉም አካላት ውጥረቱን በሰከነ አካሄድ እንዲፈቱት ባወጣው መግለጫ አሳስቧል፡፡ በተለይም […]

January 9, 2024January 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 […]

January 9, 2024January 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የጥር ወርን “የልብ ህሙሟን ሕጻናት ወር” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ::

ለአንድ ወር በሚቆየው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የኢትዮ […]

January 9, 2024January 9, 2024የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምርጫ የተሸነፉት ሞይሴ ካቱምቢን ቤት ወታደሮች ከበባ ውስጥ ማስገባታቸው ተነገረ፡፡

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተካሄደው አወዛጋቢ ምርጫ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁትን የሞይሴ ካቱምቢን […]

January 9, 2024January 9, 2024የውጭ ዜና

ሴራሊዮን የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ ሞክረዋል ያለቻቸዉን 27 ወታደሮች ላይ ክስ መስርታለች፡፡

የሴራሊዮን መከላከያ ቢሮ እንዳለዉ ባለፈዉ ህዳር ወር ላይ በወታደራዊ ግምጃቤቶች እና በአንዳንድ […]

January 9, 2024January 9, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የፓርቲ እና የመንግስት መዋቅር ተደበላልቋል አለ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ገዢው ፓርቲ ድርጅታዊ ስራውን ከመንግስት መዋቅር እንዲለይ ጠየቀ […]

Posts navigation

Previous 1 … 99 100 101 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.