Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 3, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1 ሺህ 5 መቶ ኪሎ ግራም በላይ ህገወጥ ስጋ እንዲወገድ ማድረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡

በከተማዋ ሰሞኑን በተሰራ ኦፕሬሽን 30 ህገወጥ ስጋ ይዘው የተገኙ ስጋ ቤቶች መያዛቸውን […]

January 3, 2024January 3, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከቀጣይ አመት ጀምሮ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል የፈተና ምዝገባ የሚደረገው በዲጅታል መሆኑ ተገለፀ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከቀጣይ አመት ጀምሮ የፈተና ምዝገባ የማደርገው በዲጅታል ነው […]

January 3, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘቷ ትልቅ ነገር ቢሆንም ጎረቤት ሀገራትን በማያስቆጣ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

ኢትዮጵያ ለሶማሊላንድ እዉቅና ትሰጣለች መባሉም ከሶማሊያ ጋር ሊያቃቅር እንደሚችልም ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ ጥቅም […]

January 2, 2024January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተከሰተው ውጥረት እና ግጭት ከመባባሱ በፊት አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አሳሰበ፡፡

በጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ሥር የሚገኙ ኤልጎ፣ ወዘቃ፣ ደምብሌ እና […]

January 2, 2024January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሶማሊያ በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯን መጥራቷን አስታወቀች፡፡

በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰዉን የመግባቢያ ስምምነት ተከተሎ ሞቃዲሾ አምባሳደሯን ከኢትዮጵያ በአስቸኳይ መጥራቷ […]

January 2, 2024January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በጃፓን በተከሰተዉ ርዕደ መሬት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 48 ደረሰ፡፡

ባለስልጣናት እንደሚሉት ከሆነ በኢሺካዋ ግዛት በአንድ ሌሊት ብቻ ወደ 45ሺህ የሚጠጉ ቤቶች […]

January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ በ3ኛው ዙር የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኀ ግብሩ ለባለዕድለኞች ሽልማቱን አስረከበ

ባንኩ በዘሬዉ ዕለት ባካሄደዉ የሽልማት መርሃ ግብር አሸናፊ ዕድለኞች የአውቶሞቢል፣ ላኘቶኘ፣ ታብሌት፣ […]

January 2, 2024January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቭዠን ድርጅት በክልሎች የጋራ በጀት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

አንጋፋው የደቡብ ሬድዮ እና ቴሌቭዢን ድርጅት አዲስ በተደራጁ ክልሎች የጋራ በጀት እንደሚቀጥል […]

January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት 10 የደም ባንክ አገልግሎት ማዕከላት ደም መሰብሰብ አልቻሉም ተባለ ።

የኢትዮጲያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታዬ […]

January 2, 2024January 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ፡፡

የፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ መንግሥት ካቢኔ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ […]

Posts navigation

Previous 1 … 101 102 103 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.