Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 30, 2023November 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለም አቀፍ ገበያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ ማድረግ የሚያስችሉ ምርቶችን ወደ ገበያው ለማስገባት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በዓለም አቀፍ ገበያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ ማድረግ የሚያስችሉ ምርቶችን ወደ ግብይት ስርዓቱ ለማስገባት […]

November 30, 2023November 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ የ11ኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ደንበኞች ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ይሸልሙ የሽልማት መርሃ-ግብር አሸናፊዎች በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡

የባንኩ የዘንድሮው የውጭ ምንዛሬ ደንበኞች ይቀበሉ ፣ይመንዝሩ ይሸለሙ የሽልማት መርሃ-ግብር አሸናፊዎች የተለዩ […]

November 30, 2023November 30, 2023ጤና

አዲሱ የኤች አይቪ መድሃኒት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ፡፡

ኤች አይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ፡፡ ዌልስ ውስጥ በሙከራ ላይ […]

November 30, 2023December 1, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ጥሪያችንን የማይሰማ ከሆነ የተለያዩ ሰላማዊ ትግሎችን በመጠቀም ረቂቅ መመሪያዉ እስኪቀየር እንታገላለን ሲል የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ባወጣዉ ረቂቅ መመሪያ ክፍል አራት አንቀፅ 15 ተራ ቁጥር […]

November 29, 2023November 29, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

33ኛዉ የገና ንግድ ትርዒት ባዛርና ፌስቲቫል በየቀኑ ለ13 ሰዓታት ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ተነገረ፡፡

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሸን ማዕከል ከታህሳስ 6-27/2016 ዓ.ም ድረስ ሊካሄድ ዝግጅት የተጀመረዉ 33ኛዉ […]

November 29, 2023November 29, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አራት ኪሎ መነሻውን ያደረገ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለከንቲባ ጽ/ቤት ማስገባቱን የኢትዮጰያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ገለጸ፡፡

“ጦርነት ይቁም! ሠላም ይስፈን፣ መከላከያ ሰራዊቱ ባስቸኳይ ወደ ካምፕ ይግባ!” በሚል መሪ […]

November 28, 2023November 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ሞዴል እና ተዋናይት ምህረት ታደሰ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሆቴል ማርኬቲንግ ማህበር አምባሳደር ሆና ተሾመች፡፡

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሆቴል ማርኬቲንግ ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን አለሙ እንደተናገረችው፣ሞዴል እና ተዋናይት […]

November 28, 2023November 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በዞኑ ህዝብ መካከል ለረጅም ጊዜ ግጭቶችን ሲፈጥሩ የነበሩ ችግሮች በንግግር መፈታታቸውን ዞኑ ገለጸ፡፡

በአሪ ዞን በጂንካ ህዝብ መካከል ግጭቶችን ሲፈጥሩ የነበሩ ችግሮች፤አሁን ላይ በንግግር ተፈተው […]

November 28, 2023November 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ተቆፍረው ክፍት በተተው ጉርጓዶች ውስጥ ለመዋኘት ሲሞክሩ የሶስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በቦሌ ክፍለ ከተማ ተቆፍረው […]

November 27, 2023November 27, 2023የውጭ ዜና

በሰሜናዊ የጋዛ ሰርጥ አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት 3 ሆስፒታሎች ብቻ ናቸው ሲል የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡

እነዚህ ሆስፒታሎች ወደ 9መቶ ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛልም ነዉ ያለዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 113 114 115 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.