Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል፡፡

ህዳር 30/2018 ዓ.ም

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

የስራ ገበታዋ ላይ ቀድማ ስለተገኘች ከስራ የተባረረችዉ ግለሰብ አሰሪዋን ከሳለች

ፍርድ ቤትም ለአሰሪዋ መወሰኑ ተሰምቷል አንዲት ስፔናዊት ሴት ትሰራበት የነበረው ኩባንያ ብዙ […]

December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 51 በመቶ የሚሆኑት የጤና መድህን ተጠቃሚዎች ሴቶች ናቸዉ ተባለ

በሀገራችን የጤና መድህን አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዙት ሴቶች መሆናቸዉን ጥናት አሳይቷል። በኢትዮጵያ […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

በታይላንድ ካምቦዲያ ግጭት የሟቾች ቁጥር ከፍ ማለቱ ተገለጸ

በታይላንድ እና በካምቦዲያ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰው ውጊያ ከፍተኛ የሰዎች ሕይወት መጥፋት እና […]

December 8, 2025December 8, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬኑ መሪ የቅርብ ጊዜውን የሰላም ዕቅድ አላነበቡትም ሲሉ ተናገሩ

ከትራምፕ ንግግር በኋላ ዘሌንስኪ ለለንደን ውይይት ተሰናድተዋል ተብሏል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ […]

December 8, 2025December 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የቱሪስት ፍሰትን ለማሳደግ የሚያስችል የመዳረሻዎች የመሠረተ ልማት መሻሻል ቢኖርም ብቁ የሰው ኃይል አለመኖር ለዘርፉ ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

በአማራ ክልል ጎብኚዎችን መቀበል የሚችሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ቢገኙም የሰለጠነ የሰው ሀይል […]

December 8, 2025December 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር 0ቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሃገር አቀፍ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

December 4, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኮሜዲያን እና ደራሲ ወንድወሰን አውራሪስ ሥርዓተ ቀብር ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም […]

December 4, 2025December 4, 2025የውጭ ዜና

የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ከሞስኮ ዉይይት በኋላ በአሜሪካ ሊገናኙ ነው ተባለ

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና የዩክሬን ብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት ኃላፊ […]

December 4, 2025December 4, 2025የውጭ ዜና

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለው ግጭት አዲስ እና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ

ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በመሬት፣በአየር ላይ እና በድሮኖች የሚደረገው ፍልሚያ ቀጥሏል ተብሏል። […]

Posts navigation

Previous 1 … 17 18 19 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.