Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 11, 2025December 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት 7 ሚሊየን ብቻ ናቸው ተባለ

የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያን ለማውጣት ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት ከ7 […]

December 11, 2025December 11, 2025የውጭ ዜና

የቤኒን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በቶጎ መጠጊያ ማግኘቱ ተነገረ

ባለፈው ሳምንት በቤኒን የተደረገው የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ […]

December 10, 2025December 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ስራ በይፋ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ዘርፉን ዲጂታል ለማድረግ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር […]

December 10, 2025December 10, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል ‹‹ጊፋታ‹‹ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡

ድርጅቱ 2ዐኛው የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የመንግስታት ኮሚቴ ስብሰባ ከታህሳስ 8 እስከ […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

አውስትራሊያ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ ክልከላ ልትጀምር ነው

አውስትራሊያ የህጻናትን የኦንላይን ደህንነት ለመጠበቅ በማሰብ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን እና ዕድሜያቸው ከ16 […]

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታህሳስ 7 ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገለፀ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ከኢትዮጵያ አቻቸው ዐቢይ አሕመድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ […]

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጠው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት […]

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከታህሳስ 3 -6 ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይካሄዳል ተባለ።

የክትባት ዘመቻው በመላው የሀገራችን ክፍል እንደሚካሄድ እና ከ25 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን ተደራሽ […]

December 9, 2025December 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለመጪው ትውልድ ለማሸጋገር አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች ላይ ማተኮር እንዳለባት ተገለፀ

ይህ የተገለፀው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል የአረንጓዴ የሥራ እድሎች ላይ ያተኮረ […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

ጃፓን በሬክተር ስኬል 7.5 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች

የሀገሪቱ ባለሥልጣናት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ተጨማሪ የድህረ መንቀጥቀጦች ሊከሰቱ እንደሚችሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው። […]

Posts navigation

Previous 1 … 16 17 18 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.