Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 27, 2025November 27, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና እንዲጎለብት ባለሙያዎች አቅማቸዉን እንዲያሳዩ ተጠየቀ

የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና እንዲጎለብት በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች አቅማቸዉን አዉጥተዉ ማሳየት እንደሚገባቸው የአፍሪካ […]

November 27, 2025November 27, 2025የውጭ ዜና

የፈረንሳይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ሳርኮዚ ላይ የተላለፈውን የጥፋተኝነት ውሳኔ አጸደቀ

የፈረንሳይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በ2012 የድጋሚ ምርጫ ዘመቻቸውን […]

November 26, 2025November 26, 2025ጤና

ወረርሽኙን ለመከላከል የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በተመለከተ ጋዜጣዊ […]

November 26, 2025November 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ እናት ፓርቲ ያወጣውን መግለጫ “መሠረተ ቢስ” እና “ሐሰተኛ” ነው ሲል አጣጥሏል።

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ እናት ፓርቲ በቦርዱ ላይ ያልተገባ ተጽዕኖ ለመፍጠር ከሚያደርጋቸው ሙከራዎች […]

November 26, 2025November 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢቲ-ስዊች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው የዲጂታል የገንዘብ ዝውውርን የሚያጠናክር የ5 ዓመት ስትራቴጂ ስምምነት ተፈራረመ

የክፍያ ጥያቄዎችን በባንኮች፣ በካርድ ኔትወርኮች እና በክፍያ አገልግሎት አቅራቢዎች መካከል የሚያገናኝ ስርአት […]

November 26, 2025November 26, 2025የውጭ ዜና

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፍ መቀነስ ለኤችአይቪ የሚሰጠውን ትኩረት ቀንሶታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት አመላከተ

በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በገንዘብ እጥረት ምክንያት የሕክምና እና የመከላከያ መንገዶችን […]

November 26, 2025November 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የሚካሄድ የደረሰኝ ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ የሚገቡ፣ከከተማዋ […]

November 26, 2025November 26, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል በከፍተኛ መጠን የስደተኛ ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ ተገለፀ

በኢትዮጵያ ከሚገኙ ስደተኞች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ደቡብ ሱዳናውያን ናቸዉ ተብሏል። ይህም […]

November 25, 2025ጤና

ለህፃናት የሚሰጠው የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት መርሀ ግብር ይፋ ሆነ

ይህ ክትባት ህፃናት እንደተወለዱ በ24 ሰዓታት ውስጥ የሚሰጥ ነው፡፡ ክትባቱ በተለይ ከእናቶች […]

November 25, 2025November 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ከብሔራዊ ዲጂታል ሥነ-ምህዳር ጋር ለማዋሃድ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አሪፍ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂስ ከኢትዮጵያ ፊንቴክ ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ፎረም ጋር በመተባበር በዲኦሎፖል ሆቴል […]

Posts navigation

Previous 1 … 21 22 23 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.