Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

February 19, 2024February 19, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ […]

February 17, 2024February 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ ነው ተባለ::

የ51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን […]

February 17, 2024February 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የዳሸን ባንክ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ::

የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባንኩን በዳይሬክተሮች […]

February 17, 2024የውጭ ዜና

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ በእስር ቤት ውስጥ መሞታቸው ተገለፀ፡፡

የሩሲያ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ ለዓመታት በቆዩበት የአርክቲክ እስር ቤት ዛሬ አርብ […]

February 17, 2024February 17, 2024የውጭ ዜና

የግሪክ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፍ አዋጅን አፀደቀ

የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ርምጃውን በጥብቅ አውግዛለች የግሪክ ፓርላማ ትናንት ሐሙስ ባካሄደው ጉባኤ […]

February 16, 2024February 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

37ኛውን የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

ጉባዔውን ለመዘገብ ከመላው ዓለም ከ500 በላይ ጋዜጠኞች ይገኛሉ ተብሏል። በመጭው ቅዳሜ እና […]

February 16, 2024February 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ […]

February 16, 2024February 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በ”ያ ቴሌቪዥን” በተከሰተዉ የእሳት አደጋ ከ10 እስከ 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል ተባለ፡፡

በ”ያ ቴሌቪዥን”በደረሰ የእሳት አደጋ ከውጪ የገቡ ዘመናዊ የሚዲያ ቁሶች ከ10 እስከ 15ሚሊዮን […]

February 16, 2024February 16, 2024የውጭ ዜና

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ዜጎቻቸዉ ብዙ ልጆች እንዲወልዱ አሳሰቡ፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ዜጎች ብዙ ልጆችን እንዲወልዱ በድጋሜ አሳስበዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ […]

February 16, 2024February 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሰባት ቀናት ተቋርጦ የነበረው ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአርባምንጭ ዲሲትሪክቲ ዳይሬክተር አቶ ገረመው ወንድሙ ለኢቲዮ ኤፍ ኤም […]

Posts navigation

Previous 1 … 81 82 83 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.