Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 2, 2026January 2, 2026የውጭ ዜና

ሩዋንዳ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ 1 ሺህ 5መቶ ንጹሃን ዜጎችን ገድላለች ስትል ኮንጎ ከሰሰች

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ በኪጋሊ መንግስት የሚደገፈው የኤም23 ታጣቂ ቡድን አዲስ ጥቃት ከሰነዘረበት […]

January 1, 2026January 1, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ለውጭ ገበያ የማይውሉ ና የተመለሱ ምርቶች ግብይት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ብቻ እንዲሸጡ አስገዳጅነት ቢቀመጥም ምርቶቹ መዳረሻቸዉ እየታወቀ አይደለም ተባለ

ከዉጪ ገበያ የሚመለሱት ምርቶች ግብይት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ አማካኝነት መሆን እንዳለበት ቢቀመጥም […]

January 1, 2026ስፖርት

ቼልሲ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካን ከሀላፊነታቸው ማንሳቱን ታወቀ።

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የክለቡ ከፍተኛ […]

January 1, 2026January 1, 2026የውጭ ዜና

ዘሌንስኪ የሰላም ስምምነቱ 90 በመቶ ዝግጁ መሆኑን ገለፁ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሩሲያ ጋር የሚደረገውን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችለዉ የሰላም ስምምነት […]

January 1, 2026January 1, 2026የውጭ ዜና

አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ።

ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ34 […]

January 1, 2026የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ለክረምት ወራት በሚከናወን ባህላዊ የግርዛት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳትፈው የነበሩ 41 ወጣቶች ሕይወታቸው አለፈ

የአገሪቱ መንግሥት እንዳስታወቀው፣ አብዛኞቹ ሞቶች የተመዘገቡት በምሥራቃዊ ኬፕ ግዛት ነው። ለወጣቶቹ ህልፈት […]

December 31, 2025December 31, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የትምህርት ሥርዓአቱን ለማገዝ የሚያስቸል ስምምነትን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሜያለሁ ሲል ሪች ፎር ቼንጅ አስታወቀ

ሪች ፎኤ ቼንጅ ለትርፍ ያልተቋቋመ ዓለምአቀፋዊ ግብረ ሰናይ ደርጅት እንደሆነ የገለፀ ሲሆን፣ […]

December 31, 2025December 31, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት ይተኮሳል።

የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ/ም […]

December 31, 2025December 31, 2025የውጭ ዜና

ሶማሊያ ግዛቷ ለአስገዳጅ የህዝብ ዝውውርም ሆነ ለውጭ ሀገራት የጦር ሰፈርነት እንዲውል እንደማትፈቅድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሐመድ ዑመር፣ እስራኤል ለሶማሊላንድ እንደ ገለልተኛ […]

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በማይናማር አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ የነበሩ 1 ሺህ 300 የሚሆኑ ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት መመለሱን ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ

በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ወደ ሀገር ለመመለስ እየተሰራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 8 9 10 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.