Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1መቶ 40 በላይ ሲቪል ማህበራት በመጪዉ ምርጫ ሚናቸዉን ለመዉጣት ተመዝግበው እየሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ

ምርጫ ህጋዊ እና ግልፅ እንዲሆን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ያላቸዉን ሚና እንዲወጡ ያስፈልጋል […]

December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ያልተገቡ የኬላ ክፍያዎች ለኑሮ ውድነት መባባስ ምክንያት መሆናቸው ተነገረ

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ መንገዶች ላይ የሚሰበሰቡ ያልተገቡ የኬላ ክፍያዎች በትራንስፖርት […]

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ልዩ መለያ የሌለበት የማንዋል ደረሰኝ አገልግሎት ጊዜ ታህሳስ 30 ያበቃል ተባለ

ልዩ መለያ ኮድ/QR Code/ የሌለበት የማንዋል ደረሰኝ የአገልግሎት ጊዜ ታህሳስ 30/2018 ዓ/ም […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፍሎሪዳ ተገናኝተው መከሩ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፍሎሪዳ […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

በሳውዲ የሚመራው ጥምር ጦር በየመን ቀይ ባሕር የወደብ ቀጠና ላይ የአየር ድብደባ ፈጸመ ።

በሳውዲ ዓረቢያ የሚመራው የዓረብ ሀገራት ጥምር ጦር በየመን ቀይ ባሕር ዳርቻ በሚገኝ […]

December 30, 2025December 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“አርሶ አደሩ መሬቱን ለፋይናንስ ዋስትና በመጠቀም የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን ሊያረጋግጥ እንደሚገባ ተገለጸ”

በኢትዮጵያ የሚተገበሩ የመሬት ፖሊሲዎች አርሶ አደሩ መሬቱን እንደ ዋና የኢኮኖሚ ካፒታል በመጠቀም […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል ተመራማሪዎች በ3D ቴክኖሎጂ የሰው ልብ ማተም መቻላቸውን ይፋ አደረጉ

“በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሳይንቲስቶች የታካሚን የሰውነት ስብ በመጠቀም፣ በ3D ፕሪንተር የታተመ […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ላይ አሜሪካ በሶማሊላንድ የአገርነት ዕዉቅና ዙሪያ ያላትን አቋም እንዳልቀየረች ገለጸች

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሶማሊላንድን እውቅና እንደሚቃወሙ የተናገሩ ሲሆን፤በተመድ የአሜሪካ ምክትል አምባሳደር […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

የባንግላዲሽ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኻሊዳ ዚያ በ80 ዓመታቸው ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰማ

የባንግላዲሽ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ኻሊዳ ዚያ በ80 ዓመታቸው […]

December 29, 2025December 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም መጠነኛ ያለዉን የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን ገለጸ

ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ […]

Posts navigation

Previous 1 … 9 10 11 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.