Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 22, 2024January 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የቴሌቪዥን እና የሬድዩ መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ።

የመዝናኛ እና የኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው የአስፋው መሸሻ አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ […]

January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ መቀሌ ሊበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን አጋጠመው?

ወደ መቀሌ ሊበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በተሽከርካሪ ጎማ ምክንያት ተንሸራቶ […]

January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከአስተዳደራዊ መዋቅር ጋር የተያያዙ አለመግባባቶች ነዋሪዎችን ያሳተፈና አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔ ያስፈልገዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጋሞ ዞን፣ በቆላ ሻራ ቀበሌ […]

January 18, 2024January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ጥምቀትን በደምበል ሐይቅ ደሴቶች ለማክበር ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች እንደሚጠበቁ የባቱ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

የከተራና ጥምቀት በዓል በልዩ ሁኔታ በሚከበርበት የደምበል ሐይቅ ደሴቶች ከ20 ሺህ በላይ […]

January 18, 2024January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ታቦታት ወጥተው በሚገቡበት እንንዲሁም በሚያርፉበት አካባቢ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል አለ ኮሚሽኑ፡፡

የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከጥምቀት በአል አከባበር ጋር በተያያዘ […]

January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከ9 መቶ በላይ ሀሰተኛ ሰነዶች መያዙን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ ፡፡

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በ2016 ግማሽ ዓመት 7 መቶ 49 ሐሰተኛ መታወቂያዎችን […]

January 18, 2024January 18, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል ጦርነት ዉስጥ ብትሆንም የጥምቀት በዓል እንደማይስተጓጎል የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡

የጥምቀት በዓልን በእስራኤል ለማክበር በቂ የፀጥታ ዝግጅት ማድረጉን የሀገሪቱ መንግስት ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ […]

January 18, 2024January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮ የአገው ፈረሰኞች በአል 3ሺህ ፈረሰኞች ይሳተፋሉ፡፡

በ2015 አመት በበአሉ የተወዳደሩ ፈረሰኞች ቁጥር ከ6ሺህ በላይ እንደነበረ ተገልጻል፡፡ ዘንድሮ ለ84ኛ […]

January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ብሄራዊ መታወቂያ ያላገኘ ሰው የማህበራዊ አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች የተሳሳቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

የብሄራዊ መታወቂያን የያዘ ማንኛውም ማህበረሰብ የትኛዉንም አገልግሎት እና ማንነቱን ማረጋገጥ የሚፈልግበት አገልግሎት […]

January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ ተቃወመች

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር […]

Posts navigation

Previous 1 … 95 96 97 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.