Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 18, 2024January 18, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካው የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ማይክ ሀመር ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ አሳውቋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ወደ ካምፓላ እና አዲስ […]

January 18, 2024January 18, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በድርቅ በተጎዱ አከባቢዎች ያለው የሰብዓዊ ሁኔታ መቃወስ እንዳሳሰበው ኦቻ ገለፀ።

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ባሉት በአፋር ፣ አማራ፣ ትግራይ እና ኦሮምያ አከባቢዎች ያለው […]

January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ በሀገረ ስብከታቸው ጽ/ቤት ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል !

በመግለጫቸውም የጥምቀት በዓል ነጻነታችን የታወጀበት ፣ የዕዳ ደብዳቤያችን የተፋቀበት የባርነት ቀንበር የተሰበረበት […]

January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ሶማሊያ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቴን ታክብር ስትል በአለም አቀፍ መድረክ ላይ ቅሬታዋን ማሰማቷ ተገለጸ።

ኢትዮጵያን ጨምሮ 120 ሃገራት በሚሳተፉበት የገለልተኛ ሃገራ ንቅናቄ ላይ ሱማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር […]

January 17, 2024ጤና

200 ሰዎች ከህልፈተ ሕይወት በኋላ የአይን ብሌናቸውን ሊለግሱ ቃል ገብተዋል ተባለ፡፡

114 የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ የዓይን ብሌናቸውን መለገሳቸው ተገልጿልባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 […]

January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ሶማሊላንዷ ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ

በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ወደተፈራረመችው ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ […]

January 17, 2024January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ለመልሶ ግንባታ ከፍተኛ ችግር የገጠመዉ የትግራይ ኢንዱስትሪ ቢሮ ድጋፍ ጠይቋል፡፡

ለሁለት ዓመታት በነበረዉ ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ […]

January 17, 2024የውጭ ዜና

ሱዳን ከኢጋድ ጋር ያለኝ ግንኙነት ተቋርጧል አለች፡፡

የምስረቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ኢጋድ በነገዉ ስብሰባ ላይ ጀነራል ሃምዳን ዳጋሎን መጋበዙን […]

January 17, 2024January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥንቃቄ አድርጉ ብሏል፡፡

የኢትዮጵያ አየረ መንገድ ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ የትኛውም ሀገር ሰዎችን የመላክ ስራ […]

January 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተነግሯል

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ስጪ በሆኑ ተሽከርካሪዎች ላይ የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ በተደርገ […]

Posts navigation

Previous 1 … 96 97 98 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.