Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

January 17, 2024January 17, 2024የውጭ ዜና

ሳዑዲ አረቢያ ለጋዛ ዕርዳታ የሚዉል ድጋፍ ማድረጓ ተገለጸ፡፡

ሳዑዲ አረቢያ ለጋዛ ዕርዳታ የሚዉል ድጋፍ በአዉሮፕላን፣ በመርከብ እና በጭነት መኪና መላኳ […]

January 17, 2024January 17, 2024የውጭ ዜና

ዩክሬን ከ400 በላይ ስፖርተኞች ሞቱብኝ አለች።

በጦርነት ምክንያት እስካሁን ከ400 በላይ ስፖርተኞቼ ሞተውብኛል ስትል ሃገሪቷ አስታውቃለች። ዩክሬን ; […]

January 16, 2024January 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የsu-30 ተዋጊ ጀቶችን እና የስትራቴጂክ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላኖችን መታጠቁን አስታወቀ።

የsu-30 ተዋጊ ጀቶች እና የስትራቴጂክ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) የመጀመሪያ ዙር […]

January 16, 2024January 16, 2024የውጭ ዜና

የኬንያ መንግስት ሐገሪቱን ለሚጎበኙ ኢትዮጵያዉያን መንገደኞች አዲስ የመግቢያ ፈቃድ ማጣሪያ ደንብ (Visa Waiver) ማውጣቱ ተሰምቷል።

ሁለቱ ሐገራት ከብዙ ዓመታት በፊት ባደረጉት ስምምነት መሠረት ከአንዱ ሐገር ወደ ሌላዉ […]

January 16, 2024January 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች የትራፊክ መብራቶችን አለማክበር ትልቁ መንስዔ ነዉ ተባለ

በአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ የትራፊክ መብራቶችን ህግ መጣስ ለ […]

January 16, 2024January 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

መልፋን ቴክ የገበያ ቦታዎችን በአንድ ቦታ ማግኘት የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡

በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ‘ሞል ኢን አዲስ መተግበሪያ’ ሂደቶችን ለማመቻቸትና ምርታማነትን ለማሳደግ […]

January 16, 2024January 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከየመን የባሕር ዳርቻ አካባቢ አንድ የአሜሪካ ዕቃ ጫኝ መርከብ በሚሳይል ተመታ።

መርከቡ ከአናት ቢመታም የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን እና በባሕር ላይ መቅዘፍ እንደሚችል አምብሬ […]

January 16, 2024January 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 11 በመቶ የሚሆኑ ወንዶች ተጨማሪ ሚስቶች አላቸዉ ተባለ

ባሎቻቸዉ ከአንድ በላይ ሚስቶች ያላቸዉን ሴቶች የገጠር መሬት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ […]

January 15, 2024January 15, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በቀን ውስጥ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝዉዉር በሳንቲም ፔይ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ።

በኢትዮጵያ የክፍያ ስርዓት ውስጥ ኦፕሬተር ሆኖ ለመስራት ከአንድ አመት በፊት ስራ የጀመረው […]

January 15, 2024January 15, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ከባድ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰምቷል፡፡

እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ እርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ኢትዩ ኤፍ ኤም ከአዲስ አበባ የእሳት […]

Posts navigation

Previous 1 … 97 98 99 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.