ዜና

የዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል።

ልዑካን ቡድኑ ላንድ ሳምንት ቆይታ አዲስ አበባ የገባው፣ መንግሥት ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብሩ ማስፈጸሚያ በጠየቀው ብድር ዙሪያ ከፋይናንስ...
Read More
በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሦስተኛ ምዕራፍ በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልጸዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሦስተኛ ምዕራፍ በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልጸዋል።

አምባሳደር ብርቱካን ይህን የገለጹት በእርሳቸው ሰብሳቢነት የሚመራው ብሔራዊ ኮሚቴ በትናንናው ዕለት በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመመለስ በተዘጋጀው ዕቅድ...
Read More
በኢትዮጵያ የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶች እጥረት አጋጥሟል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶች እጥረት አጋጥሟል ተባለ

በኬር ኢፕለፕሲ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አብይ አስራት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት የህክምና ማሽኖች እጥረት መኖሩ የህክምናው ተደራሽነት አናሳ እንዲሆን ...
Read More
ሴቶች በማምረቱ ዘርፍ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ ነዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሴቶች በማምረቱ ዘርፍ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ ነዉ ተባለ፡፡

ይህ የተገለፀው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ባዘጋጀው የሴቶችን ተሳትፎ በማምረቻው ዘርፍ ማረጋገጥ በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ውይይት ነው። በመድረኩ ላይ...
Read More
አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ

አቶ ነብዩ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ለ22 ዓመታት በዋናው መስሪያ ቤት እና ሚሲዮን ጽህፈት ቤቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። በተጨማሪም በምክትል ቃል አቀባይነት...
Read More
እስራኤል በአል ሺፋ 90 ታጣቂዎችን መግደሏን አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እስራኤል በአል ሺፋ 90 ታጣቂዎችን መግደሏን አስታወቀች፡፡

የእስራኤል ጦር ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው በአልሺፋ ሆስፒታል ነበሩ ያላቸውን 90 ታጣቂዎች መግደሉንና በዚያ ባካሄደው አሰሳም ያገኛቸውን 160 ሰዎችን ማሰሩን ትላንት...
Read More
በኢትዮጵያ 10 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ከኩላሊት ህመም ጋር በተያያዘ በስቃይ ላይ ይገኛሉ ተባለ፡፡
ጤና

በኢትዮጵያ 10 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ከኩላሊት ህመም ጋር በተያያዘ በስቃይ ላይ ይገኛሉ ተባለ፡፡

5 መቶ ሺህ የኩላሊት እጥበት እንደሚያስፈልጋቸው የአለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያመላክት ተነግሯል። የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ስራ...
Read More
ባለፍት ሶስት ዓመታት በኦሮሚያና አፋር ክልሎች 1 መቶ ሹፌሮች ተገለዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፍት ሶስት ዓመታት በኦሮሚያና አፋር ክልሎች 1 መቶ ሹፌሮች ተገለዋል ተባለ፡፡

የጣና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ባለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ1መቶ የሚደርሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ለጣቢያችን ተናግሯል። የማህበሩ ፀሀፊ አቶ...
Read More
በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የአክሱም አየር ማረፊያ በመጪዉ ሰኔ አገልግሎት መስጠጥ ይጀምራል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የአክሱም አየር ማረፊያ በመጪዉ ሰኔ አገልግሎት መስጠጥ ይጀምራል ተባለ፡፡

በትግራይ በነበረው ግጭት ውድመት ደርሶበት የነበረው የአክሱሙ የአፄ ዮሐንስ አራተኛ አየር መንገድ የእድሳት ስራ በመጪዉ ሰኔ 2016 ዓ.ም አገልግሎት ይሰጣል...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከ10 ሺ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከ10 ሺ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፡፡

እርምጃ የተወሰደባቸው ነጋዴዎች አላግባብ ምርት በማከማቸት ፣ ንግድ ፍቃድ ሳይኖራቸው በመነገድ ፣ከዘርፋቸው ውጪ ሲነግዱ የተገኙ እና የሚሸጡትን ዋጋ ዝርዝር ባለመለጠፍ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በከተማዋ የመልሶ ማልማት ስራዎች ሳቢያ የኔትዎርክ መቆራረጥ ሊያጋጥም ይችላል ሲል አሳስቧል
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በከተማዋ የመልሶ ማልማት ስራዎች ሳቢያ የኔትዎርክ መቆራረጥ ሊያጋጥም ይችላል ሲል አሳስቧል

በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ ባለው የመንገድ ኮሪደር ልማት እና ሌሎች የመልሶ ማልማት ሥራዎች ምክንያት የፋይበር፣ የታወር እና የተለያዩ የቴሌኮም መሰረተ...
Read More
ኢትዮጵያ ከሃይል ሽያጭ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከሃይል ሽያጭ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች ተባለ፡፡

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጅነር ሃብታሙ ኢተፋ ባለፉት 18 ወራት ለጎረቤት አገራት ከተሸጠ የሃይል አቅርቦት ከ 1 ቢሊየን ዶላር...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የማይመልሱ ከሆነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የማይመልሱ ከሆነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው አስታወቀ።

የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ለቢቢሲ ኒውስ ዴይ ሲናገሩ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ደንበኞች እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ ካልመለሱ ማንነታቸውን ለፖሊስ...
Read More
ከአራት ቀናት በኃላ ዝሆኖቹ ወደ ፓርክ ተመልሰዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአራት ቀናት በኃላ ዝሆኖቹ ወደ ፓርክ ተመልሰዋል፡፡

ከጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ የወጡት 12 ዝሆኖች ወደ ፓርኩ መመለሳቸው ተገልጻል፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን በሚገኝው የጨበራ ጩርጩራ...
Read More
በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በትጥቅ የታገዘ ሁከት ለመፍጠር “በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ” ተጠርጠሪዎች መያዛቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በትጥቅ የታገዘ ሁከት ለመፍጠር “በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ” ተጠርጠሪዎች መያዛቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን...
Read More
በአማራ ክልል በተደጋጋሚ እየተወሰደ ያለው የበቀል እርምጃ በኦሮሚያ ክልልም እንዲፈጸም ሊፈቀድ አይገባም—እናት ፓርቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል በተደጋጋሚ እየተወሰደ ያለው የበቀል እርምጃ በኦሮሚያ ክልልም እንዲፈጸም ሊፈቀድ አይገባም—እናት ፓርቲ

በአማራ ክልል በተደጋጋሚ እየተወሰደ ያለው የበቀል እርምጃ በኦሮሚያ ክልልም እንዲፈጸም ሊፈቀድ አይገባም ሲል እናት ፓርቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ...
Read More
ማርዋን ኢሳ የተባለው የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ መገደሉን አሜሪካ አስታወቀች
የውጭ ዜና

ማርዋን ኢሳ የተባለው የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ መገደሉን አሜሪካ አስታወቀች

የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ ማርዋን ኢሳ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉን የዋይት ሃውስ ባለሥልጣን ጃክ ሱሊቫን ተናገሩ። ምክትል የጦር አዛዡ ኢሳ...
Read More
‹‹እንደ ስልጢ ወረዳ እስካሁን ደሞዝ ያልተከፈለዉ የጤና ባለሙያ የለም›› የስልጢ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹እንደ ስልጢ ወረዳ እስካሁን ደሞዝ ያልተከፈለዉ የጤና ባለሙያ የለም›› የስልጢ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት

‹‹ባጋጠመን የበጀት ዕጥረት ምክንያት ያልከፈልነዉ የ5 ወር የትርፍ ሰዓት ክፍያ ብቻ እንጂ ደሞዝ በየወሩ እየከፈልን›› ነዉ ሲሉ የወረዳዉ ጤና ጽ/ቤት...
Read More
ባለፊት አምስት አመታት ለእሳትና ለድንገተኛ አደጋዎች በተሰጠው ፈጣን ምላሽ ከ70 ቢሊዮን ብር በላይ ከውድመት ማዳን መቻሉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፊት አምስት አመታት ለእሳትና ለድንገተኛ አደጋዎች በተሰጠው ፈጣን ምላሽ ከ70 ቢሊዮን ብር በላይ ከውድመት ማዳን መቻሉ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አምስት አመታት የእሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎችን ለመቆጣጠር በአደጋ ምላሽ ዘርፉ በተሰጠ ፈጣን ምላሽ 70 ቢሊዮን 101...
Read More
በመላዉ ሀገሪቱ ያሉ ጦርነቶች ሊቆሙ ይገባል-ነፃነት እና እኩልነት ፖርቲ (ነእፖ)
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላዉ ሀገሪቱ ያሉ ጦርነቶች ሊቆሙ ይገባል-ነፃነት እና እኩልነት ፖርቲ (ነእፖ)

ፖርቲዉ በመላዉ ሀገሪቱ በትጥቅ ትግል ዉስጥ የሚገኙ ቡድኖችንና መንግስትን ለማስታረቅ ማሰቡንም ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል። የእርቅና የሰላም ጥሪዉ "ኢትዮጵያ በልጆቿ...
Read More