ዜና
በቅርቡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአንዲት መንገደኛ ላይ ተፈፅሟል የተባለውን ሙስናና እንግልት የፈፀሙት የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች ናቸው ተባለ፡፡
የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ ጊዜ መመረጣቸው ይፋ ከሆነ በኃላ ሀገራት የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት ማስተላለፋቸውን የሩሲያ መንግሥት አስታወቀ
በጣሊያን ባለሀብቶች የተገነባው “ኢታካ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ” ወደ ውጭ ኤክስፐርት ማድረግ ጀመረ፡፡
በሀገሪቱ የሚወጡ ፓሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሰዎች ምቹ አይደለም ተባለ።
የኢህአፖዉ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር መጋቢ አብርሃም ሃይማኖትን ጨምሮ ሌሎች ፖለቲከኞች ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ።
ያለንበት መጋቢት ወር “ፍረጃ ይቁም” በሚል መሪ ቃል የዳውን ሲንድረም ወር ተብሎ እንደሚታሰብ ተገለፀ።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ሰዋሰው መልቲሚዲያ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
በአዋሽ ብሄራዊ ፓርክ የሚገኘው ሳላ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ
በመንገድ ስራዎች ላይ የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው ዲኤም ሲ (DMC) ወደ ሪል እስቴቱ ዘርፍ መምጣቱን አሳውቋል፡፡
የአሜሪካ የታችኛው ምክር ቤት በሀገሪቱ የቲክ ቶክ ማህበራዊ ሚዲያን የሚያግደውን ረቂቅ ህግ አወጣ።
ንብረትነቱ የስዊድን ኤምባሲ የሆነ እና አራት ሚሊዮን ብር የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ የሸጠ ግለሰብ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ።
በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከታተል እና ለመመዝገብ የሚያስችል ድረ-ገፅ ወይም ፖርታል በስራ ላይ ዋለ፡፡
የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት ተነሳ
የአሜሪካ ምክር ቤት ቲክቶክን ሙሉ በሙሉ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ አወጣ
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያሏትን ጥያቄዎች በመያዝ በተወካዮቿ አማካኝነት ማቅረብ ትችላለች ሲል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
ሁለተኛ ቀኑን በያዘዉ የዩክሬን ሰዉ አልባ አዉሮፕላን ጥቃት የሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች መወደማቸዉ ተገለፀ።
የG7 እና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት “የተፈናቀሉ ዜጎችን በስርዓት፣ በአስተማማኝ እና በፍቃደኝነት ለመመለስ ወሳኝ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት በCoHA በተደነገገው መሰረት የፖለቲካ_ውይይት መጀመሩን እንደሚቀበል አሳውቋል
በሃገራችን የሚገኙ የአብነት ትምህርት ቤቶችን የመደገፍ ፣የማቋቋም የግንባታ ዘመቻ”በእንተ ስማ ለማሪያም ለእኔ ተማሪ” በሚል መሪ ቃል ተጀመረ።
በኢትዮጵያ ያሉ የዶክተሮች ቁጥር 20ሺህ አይሞላም ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ከማሰር ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ አሳሰበ
