ዜና

አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው ማእቀብ የአፍሪካ ቀንድን በእጅጉ ይጎዳዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው ማእቀብ የአፍሪካ ቀንድን በእጅጉ ይጎዳዋል ተባለ፡፡

አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው ማእቀብ የአፍሪካ ቀንድ በእጅጉ እንደሚጎዳው በአፍሪካ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን...
Read More
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያና ሱዳን ከማሸማገል ገለል ማለቷ ተሰማ
የውጭ ዜና

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያና ሱዳን ከማሸማገል ገለል ማለቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበር ጉዳይ ለገቡበት ውዝግብ የጋራ መፍትሄ ስታፈላልግ የቆየችው የተባበሩት አረብ ኤምሬት ውዝግቡን በራሳቸው ይፍቱት ማለቷ ተሰምቷል፡፡ ከዚሁ...
Read More
አሜሪካ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ ባለስልጣነት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል ማሰቧን አስታወቀች
የውጭ ዜና

አሜሪካ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ ባለስልጣነት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል ማሰቧን አስታወቀች

አገሪቱ በትግራይ ክልል ያለዉ አለመረጋጋት እንደሚያሳስባት በመግለፅ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ እንደምታደርግ አስታዉቃለች፡፡ የአሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን...
Read More
በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተግባራዊ ተደርጓል የሚለውን የተሳሳተ ክስ እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተግባራዊ ተደርጓል የሚለውን የተሳሳተ ክስ እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች

የኢትዮጵያ መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሳሪያን ሳይጠቀም አልቀረም በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ ቢስ ነው ሲል የውጭ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለግብር ከፋዮች ምህረት በማድረጉ 10 ቢሊየን ብር ማጣቱን ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለግብር ከፋዮች ምህረት በማድረጉ 10 ቢሊየን ብር ማጣቱን ተነግሯል፡፡

ላለፉት 11 ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ግብራቸውን ሳይከፍሉ የቀሩ በንግድ ሥራ ላይ የነበሩ የከተማው ነዋሪዎች ከስራ ከሚወጡ በሚል የተላለፈ ውሳኔ መሆኑን...
Read More
6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

በዛሬው ዕለት በሆቴል ዲሊኦፖል እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ላይ የቦርዱ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና ሽመልስ እንዳሉት ምርጫዉ ሰኔ 14 ቀን 2013 እንዲካሄድ...
Read More
ዲያዝ የእግር ኳስ ጸሃፍት ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል
ስፖርት

ዲያዝ የእግር ኳስ ጸሃፍት ማህበር የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

የ24 ዓመቱ ፖርቱጋላዊ ተከላካይ የፖርቱጋሉን ቤንፊካ ለቅቆ በ65 ሚ.ፓ ማንቸስተር ሲቲን የተቀላቀለው ባለፈው ክረምት ነበር፡፡ ማንቸስተር ሲቲ የፕሪምየር ሊጉን እና...
Read More
የኒዮርክ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የትራምፕን ድርጅት “በወንጀል ደረጃ” እያጣራ መሆኑን ገልጿል ፡፡
የውጭ ዜና

የኒዮርክ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የትራምፕን ድርጅት “በወንጀል ደረጃ” እያጣራ መሆኑን ገልጿል ፡፡

የከተማዋ ከፍተኛ አቃቤ ህግ ቃል አቀባይ ሌቲያ ጄምስ በዶናልድ ትራምፕ ንብረት በሆነው ኩባንያ ላይ የተደረገው ምርመራ “ከእንግዲህ ሲቪል (የተለመደ )...
Read More
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን 528 ቤቶች በዕጣ ሊያስረክብ እንደሆነ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን 528 ቤቶች በዕጣ ሊያስረክብ እንደሆነ ተነገረ፡፡

የሰራዊቱን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት እና ሰራዊቱን የቤት ባለቤት ለማድረግ ታስቦ የተቋቋመው የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሜ/ጀ ኩምሳ...
Read More
ሪቨር ፕሌት አማካዩን በግብ ጠባቂ ቦታ አሰልፎ አሸነፈ
ስፖርት

ሪቨር ፕሌት አማካዩን በግብ ጠባቂ ቦታ አሰልፎ አሸነፈ

ሪቨር ፕሌት በኮቪድ ምክንያት ተጫዋቾቹን በማጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ኤንዞ ፔሬዝ በግብ ጠባቂ ሚና እንዲያሰልፍ አስገድዶት ነበር፡፡ እንደዚያም ሆኖ በኮፓ...
Read More
ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስካሁን 15 ቢሊዮን ብር ከህዝብ ተሰብሰቧል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስካሁን 15 ቢሊዮን ብር ከህዝብ ተሰብሰቧል ተባለ፡፡

ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት ባደረጉት ተሳትፎ 15 ቢሊዮን ብር ማውጣታቸው ታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...
Read More
ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት በሁለት ቀናት ውስጥ ሊፈርም ይችላል ተባለ
የውጭ ዜና

ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት በሁለት ቀናት ውስጥ ሊፈርም ይችላል ተባለ

አንድ የሐማስ ከፍተኛ ባለሥልጣን በቀን ወይም በሁለት ቀናት ውስጥ የጋዛ ታጣቂዎችና እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈርሙ ይችሉ ብለዋል፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ...
Read More
ግብፅ በሁለት ሳምንት ውስጥ 35 ዶክተሮችን በኮሮና ቫይረስ አጣታለች
የውጭ ዜና

ግብፅ በሁለት ሳምንት ውስጥ 35 ዶክተሮችን በኮሮና ቫይረስ አጣታለች

የሀገሪቱ የህክምና ህብረት ባወጣው መረጃ መሰረት ግብፅ በሁለት ሳምንት ውስጥ35 ዶክተሮችን አጣታለች። ማህበሩ እንዳለው እስካሁን 500 ሀኪሞች ሞተዋል። በግብፅ ከሚሞቱት...
Read More
የህዳሴዉ ግድብ ሁለተኛዉ ዙር የዉሃ ሙሌት ግብጽን እንደማይጎዳ የአገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድጋሚ አረጋገጡ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴዉ ግድብ ሁለተኛዉ ዙር የዉሃ ሙሌት ግብጽን እንደማይጎዳ የአገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድጋሚ አረጋገጡ

የግብፅ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሹኩሪ ኢትዮጵያ ሁለተኛዉን ዙር የህዳሴ ግድብ የዉሃ ሙሌት ብታካሂድ በአገራቸዉ ላይ ጉዳት እንዳማያደርስ መናገራቸዉን ኢጂፕት...
Read More
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ10 ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት በ36 ቢሊየን ብር አገበያየ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ10 ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት በ36 ቢሊየን ብር አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2013 በጀት ዓመት አስር ወራት 569,767 ሜትሪክ ቶን ምርት በ36.5 ቢሊየን ብር አገበያይቷል፤ አጠቃላይ ግብይቱ የእቅዱን በመጠን...
Read More
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና ስማቸው ባልተጠቀሰ “ታጣቂ ቡድን” መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና ስማቸው ባልተጠቀሰ “ታጣቂ ቡድን” መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ባወጣው መረጃ መሰረት ስምምነቱ የተካሄደው በታጣቂ ቡድኑ በኩል የሚነሱ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትና...
Read More
አሜሪካ አሁንም ቢሆን የአካባቢውን ሰላም አደጋ ላይ ለመጣል አኮብኩባለች ስትል ቻይናን ከሰሰች
የውጭ ዜና

አሜሪካ አሁንም ቢሆን የአካባቢውን ሰላም አደጋ ላይ ለመጣል አኮብኩባለች ስትል ቻይናን ከሰሰች

ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ የታይዋንን የባህር ሰርጥ አቋርጦ ማለፉ አሜሪካ አሁንም ቢሆን ሰላምን አደጋ ላይ ለመጣል አኮብኩባለች ስትል ቻይና ከሳለች፡፡...
Read More
ስፔን በሁለት ቀናት የጎረፉባትን ስደተኞች ለማስወጣት ወታደሮቿን አሰማርታለች፡፡
የውጭ ዜና

ስፔን በሁለት ቀናት የጎረፉባትን ስደተኞች ለማስወጣት ወታደሮቿን አሰማርታለች፡፡

ቁጥራቸው እጅግ በርካታ ስደተኞች ከሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ሞሮኮ ተነስተው ወደ ሲውታ እንደደረሱ ያስታወቀችው ስፔን፤ እነዚህን ስደተኞች ወደ ግዛቷ አንዳይገቡ ለማድረግ...
Read More
በ 30 ደቂቃ ውስጥ የኮቪድ ምርመራ ውጤትን የሚያሳውቅ ማሽን ወደ ስራ ሊገባ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ 30 ደቂቃ ውስጥ የኮቪድ ምርመራ ውጤትን የሚያሳውቅ ማሽን ወደ ስራ ሊገባ ነው፡፡

የኮሮና ቫይረስን በመመርመር በ 30 ደቂቃ ውስጥ ውጤት የሚያሳውቅ ዘመናዊ የመመርመሪያ ማሽን ወደ ሃገር ውስጥ መግባቱን በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ 19...
Read More
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ 513 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ 513 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ለውጭ ገብያ ከቀረቡ የተለያዩ ማዕድናት 6 ሺህ 785 ነጥብ 42ኪሎ ግራም ማዕድን ለውጭ ገቢያ...
Read More