ዜና
በሚያዚያ ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ የግንቦት ወር የመሸጫ ዋጋ ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ፡፡
የልጃቸዉ ወደ ትምህርት ቤት ሄዶ በሰላም መመለስ ያሳሰባቸዉ እናት 150 ሺህ ዶላር በማዉጣት የአስፓልት መንገድ መሻገሪያ ድልድይ አሰሩ፡፡
በጣሊያን አንድ የፖሊስ መኮንን ገድለዋል የተባሉ ሁለት አሜሪካዊያ የእድሜ ልክ እስራት ተወሰነባቸዉ፡፡
ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ እና በጓንጓ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ ቁጥራቸው ከ77ሺ በላይ የሆኑ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ምዕራብ ጎጃም, ደቡብ ጎንደርና አዊ ዞን እንዲዘዋወሩ የቀረበላቸውን ሃሳብ ውድቅ አደረጉት።
“ሸኔ” በሚል ስም የሚንቀሳቀስ የፖለቲካ ድርጅት በሌለበት አሸባሪ ብሎ መሰየም ተገቢነት የለዉም ሲሉ ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ አረፉ።
“…በኢትዮጵያ ላይ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው የተነሱበት ወቅት ላይ እንገኛለን” ሲሉ -ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የብሔራዊ መረጃ ማዕከል ለመገንባት ከአማካሪ ድርጅት ጋር ስምምነት መፈራረሙ ተገለፀ፡፡
በጸጥታ ችግር ምክንያት የመራጮች ምዝገባ ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎችን የመራጮች ምዝገባ እንዲራዘም መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የህዝብ የተሽከርካሪዎችን የመጫን አቅም የሚቀንስ መመሪያ አዘጋጀ፡፡
ሱዳን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የግዛቴ አካል ነው ማለቷ የአገሪቱን አስነዋሪ ተግባር የሚገልፅ ነው ስትል ኢትዮጵያ ኮነነች።
ከመንግስት የጤና ተቋማት የተሰረቁ የሳንባ ነቀርሳና የኤች አይቪ ኤድስ መመርመሪያ ኪቶችም መገኘታቸውን ተነገረ
በአዲስ አበባ አንድ ግለሰብ ስጋ አንቆት ሕይወቱ አለፈ፡፡
መከላከያ በአዩ ጩፋ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለትንሳኤ በዓል 4ሺህ 5 መቶ የቁም እንስሳትን ለማስተናገድ መዘጋጀቱን አስታወቀ
ልጁን በመስሪያ ቢሮው ስም የሰየመው ኢንዶኔዢያዊ አነጋጋሪ ሆኗል
ኦፌኮ መንግስትና ገዥው ፓርቲ ሁሉንም አቀፍ ያልሆነ ምርጫ ከማካሄድ መጣደፉን አቁመው የዕርቅና ብሔራዊ መግባባት መድረክ እንዲያመቻቹ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኬንያ ወደ ሕንድ የምታደርገዉን የመንገደኞች በረራ ላልተወሰነ ጊዜ አቋረጠች፡፡
ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ የቤት ስጦታ ተበረከተላቸው።
