የማንቸስተር ሲቲ ከ 130 ክሶች ውስጥ የ 115 ቱ ችሎት ዛሬ ይጀመራልላለፉት ለዓመታት አወዛጋቢ የነበረው እና በእንግዘሊዝ የክለቦች ታሪክ ትልቁ የተባለው ክስ የሚታይበት ጊዜ ቀን ተቆርጦለታል።

በዚህም የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስተዳዳሪ በአንድ ወገን ለአራት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳው […]

አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በዋሽንግተን ዲሲ ከተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኋላ ከቡድኑ ጋር ወደ ሀገር ቤት አለመመለሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን  የቀድሞ የክለቡ ተጨዋችና አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻ  በእጩነት መያዛቸው ተሰምቷል።

  አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ወገቤን አሞኛል ስለዚህ ቆይቼ መታከም አለብኝ በሚል ክለቡን […]