Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

August 4, 2026August 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ሚዲያዎች ቁጥር 329 ደረሰ አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለ52 አዳዲስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ […]

August 4, 2026August 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የድንበር የለሾች ሐኪሞች ቡድን ለአላማጣ አጠቃላይ ሆስፒታል የሚያደርገውን ድጋፍ ማስፋቱን ተናገረ

የድንበር የለሾች ሐኪሞች ቡድን (MSF) በአላማጣ አጠቃላይ ሆስፒታል የሚሰጡ አጣዳፊ የሕክምና አገልግሎቶችን […]

August 4, 2026August 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርት አገልግሎት በቅርቡ እንደሚጀመር ተነገረ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምቹ አሰራሮችን እየዘረጋ […]

August 4, 2026August 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ዜጎች የቡና ምርትን በሀገር ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት አለመቻላቸው አሁንም ትልቅ ተግዳሮት ሆኖ ቀጥሏል ተባለ

ይህንን የአቅርቦት ችግር ለመፍታት ወደ ውጭ የሚላከውን የኤክስፖርት መጠን ከመቀነስ ይልቅ ምርትና […]

August 4, 2026August 4, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ 6መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 6መቶ70 ወንዶች እና1 ሴት […]

August 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ማለዳ በጀመረው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር  እስካሁን ከ578 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተከሉ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ በዛሬው ዕለት በተካሄደው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ እስካሁን ከ578 […]

August 3, 2026August 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አረንጓዴ አሻራ የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ውጤታማ መሣሪያ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

ከንቲባዋ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አስመልከተው ባስተላለፉት መልዕክት እንደተናገሩት÷ ባለፉት […]

August 3, 2026August 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

“የተቀመጠውን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ግብ ለማሳካት መላው ኢትዮጵያውያን ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልእክት፤ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር ባለፉት ስምንት […]

August 3, 2026August 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብና የተጎሳቀለችውን ምድር ለማንሰራራት፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ መካሄድ ጀምሯል።

“ኑ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ ታሪካዊ ዘመቻ፤ በአንድ ቀን […]

August 3, 2026August 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ያለዉ የፀጥታ ችግር በፍርድ ቤት የተጠየቁ ማስረጃዎችን ለማግኘት እክል መሆኑ ተገለፀ

በፍርድ ቤት የተጠየቁ ማስረጃዎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ባለመገኘታቸዉ እልባት ያላገኙ መዝገቦች መኖራቸዉን […]

Posts navigation

Previous 1 … 14 15 16 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.