Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

August 11, 2026August 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለአካል ጉዳተኞች የሚሰሩ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የስታንዳርድ ክፍተት አለባቸው ተባለ።

በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ባሉ መንገድና ህንፃዎች ላይ አሁንም የጥራትና የስታንዳርድ ክፍተቶች […]

August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ […]

August 6, 2026August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢኮኖሚ አሻጥርና የኮንትሮባንድ ወንጀሎች ላይ የተሰማሩ አካላት በሕግ መጠየቅ ጀመሩ

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሂደት ላይ እንቅፋት ለመፍጠርና የሀገር ሀብት ለመዝረፍ በተንቀሳቀሱ ግለሰቦችና […]

August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች በአጭር ጊዜ ዉስጥ የሚሻሻሉ ወይም የሚሻሩ መሆናቸዉ ተነገረ

በኢትዮጵያ የሚወጡ ሕጎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚሻሻሉ ወይም የሚሻሩ በመሆናቸው የሕግ ዋስትና […]

August 6, 2026August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2018 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ የሱባዔ መልእክት አስተላለፉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለ2018 […]

August 6, 2026August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 79 የሚሆኑ ቋንቋዎች እንዳሉ በጥናት ማረጋገጡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተናገረ

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በዉል ስንት እንደሆኑ የማይታወቁ እና መረጃም ያልተደራጀላቸዉ መሆኑን ተከትሎ ሚኒስቴር […]

August 6, 2026August 6, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኤክስፐርት ትሬኒንግ ኢንስቲትዩት የኢ-ለርኒንግ ድረ-ገፅ እና የሞባይል መተግበሪያውን ይፋ አደረገ

ኤክስፐርት ትሬኒንግ ኢንስቲትዩት ኃ.የተ.የግ.ማ የሥልጠና አገልግሎቱን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ያበለጸጋቸውን «ኤክስፐርት» የተሰኘ […]

August 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከቢሮ የግብር ዉሳኔ መልእክት ሳይደርሳቸዉ የቀሩ የደረጃ “ለ” የግብር ከፋዩች አመታዊ ግብራቸዉን እስከ ነሀሴ 20 ያለ ቅጣት መክፈል እንደሚችሉ ገለፀ

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የደረጃ “ለ “ግብር ከፋዮች በዘንድሮ በጀት ዓመት 9.2 […]

August 5, 2026August 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የጥገና ሥራ  ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች  […]

August 5, 2026August 5, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ2030 የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን ወደ 54 በመቶ ለማድረስ ግብ ማስቀመጧ ተገለፀ

በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና የቤተሰብ ዕቅድና የአፍላ ወጣቶች ፕሮግራም ሀላፊ  ዶ/ር አለማየሁ እንዳሉት፥የቅርብ […]

Posts navigation

Previous 1 … 13 14 15 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.