የኢትዮጵያ ደም ባንክ በ9 ወራት ከ3መቶ62 ሺህ በላይ ዩኒት ደም ሰበሰበየኢትዮጵያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 3መቶ62 ሺህ 5መቶ97 ዩኒት ደም መሰብሰቡን አስታወቀ።

ተቋሙ 4መቶ12 ሺህ 5መቶ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 88 በመቶ ማሳካቱን […]

በመዲናዋ ከ 10 ሺህ በላይ ህገወጥ ማስታወቂያዎች እንዲነሱ ተደርጓል ተባለህገወጥ የዉጪ ማስታወቂያዎች የመለጠፍ ድርጊት የህግ ተጠያቂነቱም እስከ ህትመት ቤቶች ድረስ የሚደርስ እየሆነ መገኘቱን ሰምተናል።

በተለይም በዋና መንገዶች ላይ በህገወጥ መንገድ ማስታወቂያ የመለጠፍ ድርጊትን በካሜራ በታገዘ መልኩ […]